ከ«ኒው ዚላንድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
{{በኦሺያኒያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}}
መስመር፡ 43፦
የኒው ዚላንድ ሰዎች አንዳንዴ በመጫወት ሲሆን በራሳቸውም ሆነ በሌሎች ዘንድ «ኪዊዎች» ይባላሉ። «ኪዊዎች» በተለመደው (በጅምላ አመለካከት) ተጨባጭ ያልሆነ ኀልዮ ወይም አሣብ ሳይሆን ተግባራዊ ጉብዝና እና ሙያ ይመርጣሉ። ኒው ዚላንድ ለረጅም ዘመን በክፍሎች ያልተመደበ ሕብረተሰብ ይቆጠር ነበር - ከሃብታሞችና ደሃዎች ኒው ዚላንድ ኗሪዎች መካከል የነበረው ልዩነት ያንስ ነበር ማለት ነው። በቅርቡ ባለፉት አሥርታት ግን ይሄው ሁናቴ ተቀይሯል።
 
ብዙ የዚው ዚላንድ ኗሪዎች አድገው ወደ ውጭ አገሮች ይጎበኛሉ፣ ብዙዎቹም የባህላዊ ልውውጥ ፕሮግራሞች ይጠቅማሉ፣ ስለዚህ በዓለም ዙሪያ ይገኛሉ፣ በተለይም በ[[አውስትራሊያ]]፣ [[ብሪታንያ]]፣ [[አውሮፓ]]ና [[እስያ]] ይጓዛሉ።
 
{{በኦሺያኒያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}
 
[[መደብ:ኒው ዚላንድ|*]]