ከ«ኪሪባስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link FA template (handled by wikidata)
{{በኦሺያኒያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}}
መስመር፡ 5፦
የአገሩ ስም አጻጻፍ ''Kiribati'' ምንም ቢሆን፣ አጠራሩ /ኪሪባስ/ ነው። ጥንታዊ ኗሪዎቹ ዋና ደሴቶቹን '''ቱንጋሩ''' ይሉዋቸው ነበር። የ[[ዩናይትድ ኪንግደም|እንግሊዝ]] አገር መርከበኛ [[ቶማስ ጊልቤርት]] በ[[1780]] ዓ.ም. አገኛቸው። ደሴቶቹ ስለእርሱ '''[[የጊልቤርት ደሴቶች]]''' ተሰየሙ። በኗሪ አጠራር «ጊልቤርት» የሚለው ቃል «ኪሪባዲ» ወይም «ኪሪባስ» (Gilberts) ስለሆነ ቋንቋቸው ደግሞ [[ኪሪባስኛ]] ይባላል።
 
{{በኦሺያኒያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}
 
[[መደብ:አገራት]]