ከ«ቤኒን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
[[]] |
No edit summary |
||
መስመር፡ 1፦
{{የሀገር መረጃ|
የግርጌ_ማስታወሻ =}}'''ቤኒን''' ወይም በይፋ '''የቤኒን ሪፐብሊክ''' በ[[ምዕራብ አፍሪካ]] የምትገኝ ሀገር ናት። ከምዕራብ [[ቶጎ]]ን፣ ከምሥራቅ [[ናይጄሪያ]]ን እና ከሰሜን [[ቡርኪና ፋሶ]]ና [[ኒጄር]]ን ትዋሰናለች። ዋና ከተማዋ [[ፖርቶ ኖቮ]] ሲሆን የመንግሥቷ መቀመጫ ግን [[ኮቶኑ]] ከተማ ናት። የቤኒን የቆዳ ስፋት ወደ 110,000 ካሬ ኪ.ሜ. ሲሆን የሕዝቧ ብዛት ደግሞ ወደ 9.05 ሚሊዮን ይገመታል።
|