ከ«ወሎ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
ወሎ በሰሜን ምስራቅ የኢትዮጵያ ክፍል የሚገኝ ታሪካዊ አዉራጃ እና ክፍለ ሀገር ሲሆን ዋና ከተማዋ [[ደሴ]] ነው። ከ1842 በፊት የ ወሎ የቀድሞ ስሙ '''ቤተ አማራ''' ሲሆን [[17ኛው ክፍለ ዘመን]] የኦሮሞ መስፋፋትን ተከትሎ በአከባቢዉ ስለ በሰፈረው በ [[ወሎ ኦሮሞ]] ነገድ ተሰየመ። ወሎ በዘር [[አማራ]] ወይም ቤተ አምሀራ ከመሆኑም በተጨማሪ የአማራ የዘር ግንድ መነሻም ጭምር ነዉ፡፡ ቤተ አምሀራ ማለት በቀድሞ ካርታዎች ላይ በሰሜን በሽሎ ወንዝ ፣በደቡብ ጃማ ወንዝ ፣በምእራብ አባይና በምስራቅ አፋር ያዋስኑታል ያዋስኑታል።
የወሎ ድንበር በየዘመኑ የመስፋት እና የመጥበብ ሁኔታዎች የሚታይበት ሲሆን በአንዳንድ የታሪክ አጋጣሚዎች እስከ አሰብ ድረስ ይሰፋ ነበር፡፡ ከ[[ጣልያን]] ጦርነት ቀጥሎ በ[[1933]] ዓ.ም. [[አምሐራ ሳዩንት]]፣ [[አዛቦ]]፣ [[ላስታ]]፣ [[ራያ]]፣ [[ዋግ]] እና [[የጁ]] ይፋዊ የወሎ ግዛቶች ሆኑ። ወሎ እጅግ ሰፊ የሚባል አዉራጃ የነበረ ሲሆን በስፋቱም ከሀረርጌ፣ከባሌ እና ከሲዳሞ በመቀጠል በአራተኛ ደረጃ ላይ የቀመጣል ስፋቱም 79,4002 ስኩየር ኪሎሜትር ነበር፡፡
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ወሎ» የተወሰደ