ከ«ጥንታዊ ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 64፦
3 አመነምሃት (1859 ዓክልበ.) ለአንዳንድ ሀረሞችና ሐይቅ በመሥራት ይታወሳል። በ1832 ዓክልበ. ልጁን [[4 አመነምሃት]] እንደ ጋርዮሽ ፈርዖን አስነሣውና ዓረፈ።
 
፬ አመነምሃት (1832 ዓክልበ.) የማዕደን ጉዞ ወደ ሲና ላከ። በ1823 ዓክልበ. ያለ ልጅ አርፎ እኅቱ [[ሶበክነፈሩ]] ተከተልችው።ተከተለችው።
 
ሶበክነፈሩ (1823 ዓክልበ.) ንግሥት እየሆነች፣ በ1821 ዓክልበ. በጌሤም የሠፈሩት ሴማውያን የራሳቸው ፈርዖን [[ያክቢም ሰኻኤንሬ]] ተፈቀዱ። በ1819 ዓም ዓረፈች።