ከ«ጥንታዊ ግብፅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 48፦
 
==መካከለኛው መንግሥት==
[[ስዕል:Amenemhat I Caire 01.jpg|280px|thumb|የመካከለኛው መንግሥት መሥራች ፩ አመነምሃት]]
የግብጽ መካከለኛው መንግሥት ወይም [[12ኛው ሥርወ መንግሥት]] ገዦች ሁሉ (2002-1819 ዓክልበ.) ከሥነ ቅርስ በደንብ ይታወቃሉ።
 
Line 56 ⟶ 57:
በ2 አመነምሃት ዘመን (1938 ዓክልበ.) ግብጽ ከኩሽ፣ [[ሊባኖስ]]ና [[ፑንት]] ጋር ንግድ ያካሄድ ነበር፤ ሥራዊቶቹም በሶርያም ይዘመቱ ነበር። በ1907 ዓክልበ. ልጁን [[2 ሰኑስረት]] እንደ ጋርዮሽ ፈርዖን አስነሣው፤ በ1905 ዓክልበ ዓረፈ።
 
[[ስዕል:Ibscha.jpg|350px|thumb|left|በ፪ ሰኑስረት ዘመን የገቡት ሰማውያን እረኞችና ነጋዴዎች]]
በ፪ ሰኑስረት ዘመን (1905 ዓክልበ.) ብዙ ሴማውያን ወደ [[ጌሤም]] የገቡ በዚህ ዘመን እንደ ነበር ይመስላል፤ ስለዚህ ይህ ፈርዖን በመጽሐፍ ቅዱስ [[ዮሴፍ]]ን እንደ ግብጽ ጠቅላይ ሚኒስትር የሾመው እንደ ሆነ በአንዳንድ ደራሲ ታስቧል። በ1898 ዓክልበ. ልጁን [[3 ሰኑስረት]] እንደ ጋርዮሽ ፈርዖን አስነሣው፤ በ1888 ዓክልበ. ዓረፈ።