ከ«ማርስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Mars_Hubble.jpeg|thumb|right]]
'''ማርስ''' ወይም '''ቀይዋ ፈለክ'''፡ [[መሬት]] በምትገኝበት ማለትም [[ሚልክ ዌይ]] ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ ፈለክ ነው። ይህ ፈለክ ከ[[ፀሐይ]] ባለው ርቀት 4ኛ ( አራተኛ ) ነው። ከበፊቱ [[ኣጣርድ|ሜርኩሪ]]፣ [[ቬነስ]] እና [[መሬት]] የተባሉ ፈለኮች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ [[ጁፒተር]]፣ [[ሳተርን]]፣ [[ኡራኑስ]]፣ [[ነፕቲዩን]] እና [[ፕሉቶ]] የተባሉት ይገኛሉ።