ከ«ማርስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Mars_Hubble.jpeg|thumb|right]]
'''ማርስ''' ወይም '''ቀይዋ ፕላኔትፈለክ'''፡ [[መሬት]] በምትገኝበት ማለትም [[ሚልክ ዌይ]] ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ [[ፕላኔት]]ፈለክ ነው። ይህ ፕላኔትፈለክ ከ[[ፀሐይ]] ባለው ርቀት 4ኛ ( አራተኛ ) ነው። ከበፊቱ [[ኣጣርድ|ሜርኩሪ]]፣ [[ቬነስ]] እና [[መሬት]] የተባሉ ፕላኔቶችፈለኮች ይገኛሉ። ኸበስተኋላው ደግሞ [[ጁፒተር]]፣ [[ሳተርን]]፣ [[ኡራኑስ]]፣ [[ነፕቲዩን]] እና [[ፕሉቶ]] የተባሉት ይገኛሉ።
 
 
 
ይህ ፕላኔትፈለክ በዚህ ረጨት ውስጥ ከሚገኙ ፕላኔቶች በግዝፈቱ የስድስተኛ ደረጃን ይይዛል። እስከ ቅርብ ግዜ ድረስ ህይወት ያለው ነገር ይኖርበታል ተብሎ ሲታመን ቆይቷል። ነገር ግን በቅርቡ የወጡ መረጃዎች ህይወት ያለው ነገር እንዳልተገኘ «ኢኮነም ድሉተ» መሆኑን ያመላክታሉ። በአብዛሃኛው በ ካርቦንዳይኦክሳይድ የተሞላ ቢሆንም በአንጻራዊ ሁኔታ ለ ህይወት ያላቸው ነገሮች ምቹ የሆነ [[ከባቢ አየር]] አለው። መጠኑ ከመሬት ያንሳል። በተለምዶ [[ቀይዋ ፕላኔት|ቀይዋ ፈለክ]] እየተባለች ትጠራለች
[[ስዕል:MarsianSurface.jpg|300px|left|thumb|የማርስ ምድር በተንቀሳቃሽ ሮቦቶች ፎቶ እንደተነሳ]]
* [http://ice.tsu.ru/index.php?option=com_content&view=category&layout=blog&id=24&Itemid=92 New Papers about Martian Geomorphology]