ከ«ዘሃራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Venus001.jpg|thumb|right]]
'''ዘሃራ''' ወይም '''ቬነስ'''፡ [[መሬት]] በምትገኝበት ማለትም [[ሚልክ ዌይ]] ተብሎ በሚጠራው ረጨት ወይም የከዋክብት ስብስብ ውስጥ የሚገኝ [[ፕላኔት]]ፈለክ ነው። ይህ ፕላኔት ከ[[ፀሐይ]] ባለው ርቀት ሁለተኛ ቅርቡ (2ኛው) ነው። ከበስተኋላው ሰባቱ ፕላኔቶችፈለኮች ማለትም [[መሬት]]፣ [[ማርስ]]፣ [[ጁፒተር]]፣ [[ሳተርን]] [[ኡራኑስ]]፣ [[ነፕቲዩን]] እና [[ፕሉቶ]] ይገኛሉ። ከፊቱ የምትገኘው ብቸኛዋ ፕላኔትፈለክ [[ኣጣርድ]] ናት።
 
 
'''ዘሃራ''' የሚለው ስም ከ[[አረብኛ]] «ዙህራ» ሲሆን ይህ ማለት ቁንጅና ወይም አበባ ነው። በአንድ ጥንታዊ የአረብ ትውፊት ዘንድ ዙህራ የተባለች ሴት በተዓምር ፈለክ ሆነች። አረቦች ይህን ትውፊት ከአይሁዶች፣ አይሁዶችም ከ[[ባቢሎን]] ሰዎች እንደ በደሩት ይታመናል። በ[[አረመኔ]] እምነቶች ፈለኩ በፍቅር ጣኦትጣዖት ስም ይባል ነበር፤ በ[[እንግሊዝኛ]] '''ቬነስ''' የሚለው ስም ከ[[ሮማይስጥ]] የጣኦትየጣዖት ስም ነው።
 
በ[[እብራይስጥ]] ደግሞ ለዚሁ ፈለክ ያለው ስም «ኖጋህ» ሲሆን ይህ በ[[አማርኛ]] ማለት «ንጋት» ነው (የንጋት ኮከብ)።
 
== ይዘት ==
ይህ ፕላኔትፈለክ በመሬት ሰማይ ላይ ከሚታዩ አካላት እንደ [[ጨረቃ]] ሁሉ ግዙፉ አካል ነው። ይህን ፕላኔትፈለክ ለማየት ጥሩ ጊዜ የሚሆነው ጠዋት ፀሐይ ከመውጣቷ በፊት እንዲሁም ማታ ፀሐይ ከጠለቀች በኋላ ነው። ፕላኔቱፈለኩ በነዚህ ሁለት ጊዜያት በደማቅ ቀይ ብርሃኑ ተለይቶ ይታወቃል። የተሰራው ከ መሬት ጋር በተመሳሳይ ሁኔታ ቋጥኝ ከበዛበት አካል ነው። ይህም ባህሪው ከ ሶስቱ ፕላኔቶችፈለኮች ማለትም ከ ሜርኩሪ፣ መሬት እና ማርስ ጋር ተመሳሳይ ባህሪ እንዲኖረው ያደርገዋል። እነዚህ በአንድነት በ ኢንግሊዝኛው ''ተሬስትሪያል ፕላኔቶችፈለኮች''.በመባል ይታወቃሉ።
[[ስዕል:VenusSurface.jpg|600px|left|thumb| ቬነስ ላይ ባረፉ የ[[ሶቭየት ህብረት]] ሮቦቶች የተነሳው የቬነስ ምድር ፎቶ]]