ከ«ነጋሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 3፦
የ[[ኢትዮጵያ]] እና የስልምና ግንኙነት የተጀመረዉ ኢስላም ከየትኛዉም ሃገር ከመድረሱ አስቀድሞ ነዉ. ኢስላም ወደ ኢትዮጵያ የደረሰዉ ከቅድስቲትዋ መካ ከተማ በመነሳት ምዲና ከተማ ዉስጥ እንኮ ሳይደርስ እንደነበር የታሪክ ድርሳናት ያስረዳሉ. ይህ ሊሆን የቻለዉ መካ ዉስጥ ፈጣሪአቸዉን በነጻነት ማምለክ ስላልቻሉ ወደ [[ሀበሻ]] (አክሱም) እንዲሰደዱ [[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) ተከታዮቻቸዉን በመምከራቸዉ ነበር. [[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) እ.ኤ.አ በ610 የነብይነት ማእረግ አግንተዉ በመካ ወደ ኢስላም ጥሪ ማድረግ ጀመሩ. ዪስላም አሀዳዊ ጥሪ ፈጽሞ መስማት ያልፈለጉት የመካ ቁረይሾች በሙስሊሞች ላይ የቅጣት በትራቸዉን አሳረፉ. አማኞች ግፍ እና መከራን አስተናገዱ. ችግር እና እንግልት ተከተላቸዉ. ከምነታቸውዉ በመመለስ እንደነርሱ የጣኦት አምልኮት ከተሉ ዘንድ ማእቀብ፣ ስቃይ እና ጥቃት ተፈጸመባቸዉ.
===እስልምና ወደ ሀበሻ===
[[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) እባልደረቦቻቸዉ ላይ የሚፈጸመዉን ጥቃት ሊከላከሉ እንደማይችሉ ሲገነዘቡ ወደ ሃበአሃበሻ ምድር እንዲሰደዱ መከርዋቸዉ. እንደዚህም አልዋቸዉ. " ወደ ሀበሻ ተሰደዱ በርስዋአንድንጉስበርስዋ አሉአንድ .ንጉስ አሉ፡ ከርሱ ፊት ማንም ተበዳይ አይሆንም... (ስለዚህ ተሰደዱ) "አላህ ካላችሁበት ሁኔታ አውጥቶ ድል እስኪጎናጸፉ ድረስ...." ብዚህም መሰረት [[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) ትእዛዝ ተቀብለዉ በአምስተኛዉ የነብይነት አመት በረጀብ ወር እ.ኤ.አ 615 የመጀመርያዉን ስደት (ሂጅራ) ወደ ሀበሻ አደረጉ አስራ ሁለት ሁነዉ ነበር የተሰደዱት. በጀልባ ለአንድ ሰዉ ግማሽ ዲናር ከፍለዉ ወደ ሃበሻ ተጎዙ. ከስደተኞቹ መካከል የ[[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) ሴት ልጅ [[ሩቅያ ቢንት ሙሀመድ]] እና ባለቤትዋ (ቡሃላ ላይ ሶስተኛ ኸሊፋ ወይንም የሳኡዲ ንጉስ የሆኑት). [[ኡስማን ቢን አፋን]] ይገኙበታል. በዝያም መኖር ጅመሩ የሻባንን እና የረመዳንን ወራት በነጻነት በሃበሻ ቆዩ.በ[[ረመዳን]] ወር ዉስጥ"የመካ አጋሪወች ኢስላምን ተቀብለዉ [[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) ጋር ሰገዱ" የሚል የተሳሳተ መረጃ ደረሳቸዉ. (በዚህም ምክንያት) በሸዋል ውር ወደ መካ ተመለሱ. ዳሩ ግን የደረሳቸዉ መረጅ ስህተት ሆኖ አገኙት እንዲአዉም በሙስሊሞች ላይ የሚእርሰዉ መከራ መባባሱንሰሙ. መካ ከተማ ላለመግባትም ወሰኑ. [[አብዱላህ ኢብን መስኡድ]] እና ጥቂት ሱሃቦች ግን ወደ መካ ገቡ ምንጭ(ኢብኑ ሰይዲ ናስ ኡዩናል-አሰር ጥራዝ ገጽ 157)
 
{{መዋቅር-ታሪክ}}