ከ«ቅርንፉድ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
→‎የተክሉ ጥቅም: ለአፍ ጠረን
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
No edit summary
መስመር፡ 3፦
 
==የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ==
ተክሉ [[ሁሌ ለም]] ዛፍ ነው፣ እስከ 8-12 ሜትር ድረስ ይቆማል፣ ታላላቅ ቅጠሎችና በጫፉ ላይ ክፍት ቀይ ኅብረ-አበቦች አሉት። አበቦቹ አረንጓዴ ሆነው ሲጀምሩ፣ በምርት ጊዜ ክፍት ቀይ ይሆናሉ። የአበባው አቃፊዎች ለቅመም የሚመረቱ ናቸው።
 
== አስተዳደግ ==
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር==
የቅርንፉድ መጀመርያ መናኸሪያ እስከ 1760 ዓም ድረስ [[የማሉኩ ደሴቶች]] [[ኢንዶኔዥያ]] ብቻ ነበር። ሆኖም ከነዚህ ደሴቶች የቅርንፉድ ንግድ እስከ [[ሶርያ]] በ1730 ዓክልበ. እንደ ደረሰ በ[[ሥነ ቅርስ]] ታውቀዋል። በ1760 ዓም ግድም አንድ የ[[ፈረንሳይ]] ዜጋ [[ፒዬር ፗቭር]] የዛፉን ቡቃያ ሰርቆ በ[[ዛንዚባር]] እንዳስገባው ይባላል፤ ይህም የደሴቶቹን [[ምኖፖል]] አስጨረሰው። አሁንም በተለይ እንደ [[ሰብለ ገበያ]] በ[[ባንግላዴሽ]]፣ ኢንዶኔዥያ፣ [[ሕንድ]]፣ [[ማዳጋስካር]]፣ [[ፓኪስታን]]፣ [[ስሪ ላንካ]]፣ [[ታንዛኒያ]] ይታረሳል።
 
==የተክሉ ጥቅም ==
 
Line 13 ⟶ 16:
[[መደብ:አትክልት]]
ለሳል እና ጉንፋን በሽታዎች፡፡
* አፋችን ንጹህና ጥሩ ማዕዛ እንዲኖረው ያደርጋል፡፡
* ማቅለሽለሽን ያስታግሳል/ያስቆማል፡፡
* በጨጓራ ችግር/ህመም ወቅት ይረዳናል፡፡
* የሆድ መነፋትን ያስታግሳል፡፡
* የአፍ ቁስለትን ይቀንሳል፡፡
* የጥርስ ህመምን እና የድድ መድማትን ያስታግሳል፡፡
* ከፍተኛ የኮሌስትሮልን መጠን ለመቆጣጠር ይረዳል፡፡
* የደም ዝውውርን ይጨምራል፡፡
* ጀርምና ጐጂ ባክቴሪያዎችን የሚገድል ንጥረ-ነገር ይዟል፡፡