ከ«ክርስትና» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 7፦
[[የኢየሱስ ወንድም ያዕቆብ]] በ[[ኢየሩሳሌም]] የቤተክርስቲያን መጀመርያ መሪ ሆኑ። ከትንሽ በኋላ አይሁድ ያልሆኑ አሕዛብ ምዕመናን እንዲሆኑ ፈቀደ፣ [[ግርዘት]] ወይም ሌሎች የ[[ሕገ ሙሴ]] ከባድ ደንቦች አላስገደዳቸውም፣ ነገር ግን ከሕገ ሙሴ «ለጣዖት ከተሠዋ፣ ከደምም፣ ከተናቀም (ከመብላት)፣ ከዝሙትም ትርቁ ዘንድ» አስገደዳቸው (የሐዋርያት ሥራ 15)። ከዚያ በተለይ በ[[ቅዱስ ጳውሎስ]] ስብከት ምክንያት ክርስትና ወንጌልም በቶሎ በ[[ሮማ መንግሥት]] እስከ ሮሜ ከተማ ድረስ ተስፋፋ። በተጨማሪ ልዩ ልዩ ሐዋርያት ወንጌሉን እስከ [[አክሱም መንግሥት]]ና እስከ [[ሕንድ]] ድረስ ቶሎ ወሰዱ።
 
በ41 ዓም የሮሜ ቄሣር [[ክላውዴዎስ]] «አይሁዶችን» ከሮሜ ከተማ ባስወጣቸውባሳደዳቸው ዘመን፣ ብዙዎቹ ክርስቲያኖች እንደ ነበሩ ይመስላል። ክርስቲያኖች በሮሜ መንግሥት ብዙ ጊዜ እስከ [[303]] አም ድረስ ከቄሣሮቹ መከራዎች ቢያገኙም፣ ሃይማኖቱ ግን ምንጊዜም እየተበዛ ነበር።
 
የአይሁዶች ትምህርት ግን በረቢ [[አኪቫ በን ዮሴፍ]] መሪነት በሌላ አቅጣቻ ሄዶ [[አዋልድ መጻሕፍት]] ከብሉይ ኪዳን አጠፉና [[ተልሙድ]] በተባለ ጽሑፍ አዳዲስ ትምህርቶች ፈጠሩ። ስለዚህ የሮሜ ንጉሥ [[ቤስጳስያን]] የኢየሩሳሌምን [[ቤተ መቅደስ]] በ[[62]] ዓም ካጠፋ በኋላ፣ አይሁድና እና ክርስትና እንደተለያዩ ሃይማኖቶች ተቆጥረዋል።