ከ«ኤስቶኒያ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

364 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
ባንዲራ_ሥዕል = Flag of Estonia.svg|
ማኅተም_ሥዕል = Estonia coatofarms.png|
ባንዲራ_ስፋት = |
ካርታ_ሥዕል = LocationEstonia.png|
መዝሙር = ''Mu isamaa, mu õnn ja rõõm''

[[File:US Navy band - National anthem of Estonia.ogg|alt=sound file of Estonian National anthem]]|
ካርታ_ሥዕል = LocationEstoniaEstonia in its region.pngsvg|
ዋና_ከተማ = [[ታሊን]]|
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ኤስቶንኛ]]|
የመሪዎች_ማዕረግ = ፕሬዚዳንት
ጠቅላይ ሚኒስትር|
የመሪዎች_ስም = [[ቱማስ ሄንድሪክ ኢልቭስ]]
[[አንድረስ አንሲፕ]]|
የነጻነት_ቀንታሪካዊ_ቀናት = [[ነሐሴ 14]] ቀን [[1983]]
(August 20, 1991 እ.ኤ.አ.)|
ታሪካዊ_ክስተቶች = ነፃነት ተመለሰ|
የመሬት_ስፋት = 45,100336|
የመሬት_ስፋት_ከዓለም = 132129|
የሕዝብ_ብዛት = 1,330,000 |
የሕዝብ_ብዛት_ግምት = 1,315,635|
የሕዝብ_ብዛት_ዓ.ም. = 2005|
የሕዝብ_ብዛት_ግምት_ዓመት = 2017 ዓ.ም.|
የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 151|
የገንዘብ_ስም = [[ዩሮ]] (€)|
ሰዓት_ክልል = +2|
የስልክ_መግቢያ = +372}}|
ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .ee

'''ኤስቶኒያ''' በ[[ባልቲክ ባሕር]] ላይ የተገኘ አገር ሲሆን 1.4 ሚሊዮን ያህል ሕዝብ ይኖሩበታል። መደበኛ ቋንቋቸው [[ኤስቶንኛ]] የ[[ፊንላንድኛ]] ዘመድ ነው። የኤስቶኒያ ብሔር ከጥንት ጀምሮ በአገሩ ኑረዋል። እስከ [[13ኛው ክፍለ ዘመን]] ድረስ [[አረመኔ]] አገር ነበረ፤ ያንጊዜ ክርስቲያን መስቀለኞች ያዙት። በ[[16ኛው ክፍለ ዘመን]] ከ[[ፕሮቴስታንት]] እንቅስቃሴና ከጦርነቶች በኋላ ኤስቶኒያ ለ[[ስዊድን]] ሥልጣን ወጣ፣ በ[[1713]] ዓ.ም. ወደ [[ሩስያ]] ተዛወረ። በዚህ ዘመን ሁሉ ግን እስከ [[1808]] ዓ.ም. ድረስ የኤስቶኒያ ሕዝብ ገበሬዎች ሆነው የ[[ጀርመን]] ገዢዎች ነበሩዋቸው። ጀርመኖች በ[[1ኛው ዓለማዊ ጦርነት]] ወርረው [[የሶቭየት ኅብረት]] በተነሣ ጊዜ ኤስቶኒያ ነጻ መንግሥት ሆነ። በ[[1932]] ዓ.ም. ግን የሶቭየት ኅብረት በግፍ ጨመረው። [[ዩናይትድ ስቴትስ]] ይህንን አድራጎት መቸም አልተቀበለም። የሶቭየት ህብረት በ[[1983]] ዓ.ም. በወደቀበት ዘመን ኤስቶኒያ ዳግመኛ ነጻ ሪፐብሊክ ሆነ። ፓርላማውና ጠቅላይ ሚኒስትሩ በዲሞክራስያዊ ምርጫ ይመረጣሉ። በ[[1996]] ዓ.ም. [[የአውሮፓ ኅብረት]] እንዲሁም የ[[ናቶ]] አባል ሆነ። ከ[[2003]] ዓ.ም. ጀምሮ መደበኛ ገንዘቡ [[ዩሮ]] ሆኗል።

{{በአውሮፓ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}

[[መደብ:ኤስቶኒያ|*]]
1,302

edits