ከ«ሉክሰምበርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

99 bytes added ፣ ከ4 ዓመታት በፊት
no edit summary
{{ህግ አውጭው አካል|ህግ አውጭው አካል=የዲኤታዎች ምክር ቤት}}'''ሉክሰምበርግ:''' በኅዳር ፪፻፮ ዓ/ም [[ዛቪዬ በተል]] ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆኑ ሉክሳምቡርግ ከቤልጅግና አይስላንድ በኋላ ሦስተኛው ሰዶማዊ የመንግሥት መሪ ያለው አገር ሆነ።
{{የሀገር መረጃ
|ሙሉ_ስም = Groussherzogtum Lëtzebuerg <br /> Großherzogtum Luxemburg <br /> Grand-Duché de Luxembourg <br /> የሉክሰምበርግ ትልቅ መንግስት
|የገንዘብ_ስም = ዩሮ
|የስልክ_መግቢያ = +352
|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .lu|ህግ አውጭው አካል=የዲኤታዎች ምክር ቤት|መኪና የሚሽከረከረው=በስተቀኝ መንገድ|ብሔራዊ ቋንቋ=ፈረንሳይኛ
ጀርመን
ሉክሰምበርጊሽ|ህግ_አውጭው_አካል=የዲኤታዎች ምክር ቤት}}
 
በይፋ ሉክሰምበርግ በምእራብ አውሮፓ የምትገኝ  በመሬት ተከበበች ሀገር ናት፡፡ በምእራብ እና ሰሜን ከቤልጂየም፣ በምስራቅ ከጀርመን፣ እና በደቡብ ከፈረንሳይ ጋራ ትዋሰናለች፡፡ መዲናዋ ሉክምበርግ ሲቲ ከብሩሰልስ እና ስትራስቦርግ ጋር የአውሮፓ ህብረት፣ የምስራቅ አውሮፓ የፍትህ ፍርድ ቤት፣ የኢዩ ከፍተኛ የህግ አውጪ ባለስልጣን መቀመጫዎች ናቸው፡፡ ባሕሏ፣ ህዝቦቿ እና ቋንቋዋ በከፍተኛ ሁኔታ ከአጎራባች ሐገራት ጋራ በመወራረሱ የተነሳ በዋነኛነት የፈረንሳይ እና የጀርመን ባሕሎች ቅይጥ ሐገር ሆናለች፡፡ ይሄም በሐገሪቱ በሚነገሩ ሶስት አበይት ቋንቋዎች ጉልህ ሆኖ ይቀርባል እነዚህም ሉክሰምበርጊሽ፣ ፈረንሳይኛ፣ እና ጀርመንኛ ናቸው፡፡ በአጎራባች ሐገራት በተለይም በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ተደጋግሞ የደረሰባት ወረራ የተነሳ ሐገሪቱ በፈረንሳይ እና ጀርመን ድርድር ፈቋዷ እንዲወሰን የሆነ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ የአውሮፓ ሕብረት እንዲመሰረት መሰረቱን ጥሏል፡፡
Anonymous user