ከ«ባሕላዊ መድኃኒት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ባሕላዊ መድኃኒት''' ከዘመናዊ ሆስፒታልሕክምና ወይም መድኃኒት አስቀድሞ በማናቸውም ብ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 3፦
የሰው ልጆች በማናቸውም አገር ሲኖሩ በአካባቢያቸውን የተገኙትን በተለይም የ[[አትክልት]] ዝርያዎች ጥቅም ለመፍትሄ ከትውልድ ትውልድ ያሳልፉ ነበር። አሁንም በ[[ኢንተርኔት]] ዘመን አዲስ ትኩረት እያገኘ ነው።
 
በተለይ የታወቁት፣ [[የቻይና ባሕላዊ መድሃአኒትመድኃኒት]]፣ [[የፋርስ ባሕላዊ መድኃኒት]]፣ [[የእስልምና መድሃኒት]]፣ አያሌ [[የሕንድ ባሕላዊ መድሃአኒት]] አይነቶች አሉ፤ [[የአፍሪቃ ባሕላዊ መድሃኒት]] አይነቶች አሉ፣ [[የቀይ-ሕንድ ባሕላዊ መድሃኒት]] (አሜሪካ ጥንት ኗሪዎች) አይነቶችም አሉ።
 
በ[[ኢትዮጵያ]]ም ብዙ ብሔሮች የነርሱም ባሕላዊ መድሃኒቶች ዘዴዎች አሏቸው።
መስመር፡ 9፦
አንዳንዴ እነዚህ ተግባሮች ለዘመናዊ ሳይንስ ዕውቀት ጥቅማዊ ሆነዋል፤ ብዙ ዘመናዊ መድሃኒት የሚሠራው በተፈጥሮ ከተገኙት ከነዚህ ዝርያዎች ናቸውና።
 
አንዳንዴ ግን፣ ልማዳዊ ተግባሮች ያለዋግ ሊሆኑ ይችላሉ፣ ለአንድ ምሳሌ [[ሌባሻ]] ተብሎ የነበረው የወድሞየቀድሞ ልማድ።
 
ማንም ሰው ባህላዊ መድሃኒትን ለራሱ ሳይሞክር፣ ስለ አትክልቱ ዕውቅና ያለውን ሰው በቀጥታ መጠይቅ ይሻለዋል።