ከ«ሉክሰምበርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 5፦
|ማኅተም_ሥዕል = Coat of arms of Luxembourg.svg
|ባንዲራ_ስፋት =
|መዝሙር = "Ons Heemecht" <br><br/><center>[[File:Luxembourg National Anthem.ogg]]</center>
|ዋና_ከተማ = ሉክሰምበርግ ከተማ 490 36` ሰ 60 7`ምስ
|ካርታ_ሥዕል = Luxembourg in its region.svg
|ካርታ_መግለጫ_ፅሁፍ =
|ዋና_ከተማ = [[ሉክሰምበርግ (ከተማ 490 36` ሰ 60 7`ምስ)]]
|የመንግስት_አይነት = ንጉሳዊ አገዛዝ ፓርለሜንታዊ
|የመሪዎች_ማዕረግ = ንጉስ <br /> ጠቅላይ ሚኒስትር
|የመሪዎች_ስም = [[አንሪ አልበር ጋብሪየል ፌሊ ማሪ ጊዮም]] <br /> [[ዛቭዬ ቤተል]]
Line 16 ⟶ 20:
|የገንዘብ_ስም = ዩሮ
|የስልክ_መግቢያ = +352
|ከፍተኛ_ደረጃ_ከባቢ = .lu}}
|የሕዝብ መዝሙር:=“Ons Heemecht”
“ትውልድ አገራችን “
ንጉሣዊ መዝሙር: “De Wilhelmus”
|የሐገሬው ስም=ሉክሰምበርጊሽ፣ሉክሰምበርገር}}
 
በይፋ ሉክሰምበርግ በምእራብ አውሮፓ የምትገኝ  በመሬት ተከበበች ሀገር ናት፡፡ በምእራብ እና ሰሜን ከቤልጂየም፣ በምስራቅ ከጀርመን፣ እና በደቡብ ከፈረንሳይ ጋራ ትዋሰናለች፡፡ መዲናዋ ሉክምበርግ ሲቲ ከብሩሰልስ እና ስትራስቦርግ ጋር የአውሮፓ ህብረት፣ የምስራቅ አውሮፓ የፍትህ ፍርድ ቤት፣ የኢዩ ከፍተኛ የህግ አውጪ ባለስልጣን መቀመጫዎች ናቸው፡፡ ባሕሏ፣ ህዝቦቿ እና ቋንቋዋ በከፍተኛ ሁኔታ ከአጎራባች ሐገራት ጋራ በመወራረሱ የተነሳ በዋነኛነት የፈረንሳይ እና የጀርመን ባሕሎች ቅይጥ ሐገር ሆናለች፡፡ ይሄም በሐገሪቱ በሚነገሩ ሶስት አበይት ቋንቋዎች ጉልህ ሆኖ ይቀርባል እነዚህም ሉክሰምበርጊሽ፣ ፈረንሳይኛ፣ እና ጀርመንኛ ናቸው፡፡ በአጎራባች ሐገራት በተለይም በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ተደጋግሞ የደረሰባት ወረራ የተነሳ ሐገሪቱ በፈረንሳይ እና ጀርመን ድርድር ፈቋዷ እንዲወሰን የሆነ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ የአውሮፓ ሕብረት እንዲመሰረት መሰረቱን ጥሏል፡፡
Line 30 ⟶ 31:
 
በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የቀዩን ምድር የበለፀገ ብረታዘል መሬት የብረት ኢንዱስትሪው ፍለጋ ባደረገበት ወቅት ሐገሪቱን ወደኢንዱስትሪ ግስጋሴ ውስጥ አስገብቷቷል፡፡ ዋና መስሪያ ቤቱን በሉክሰምበርግ ከተማ ያደረገው የአለማችን ታላቁ የብረት አምራች የሆነው አርሴሎርሚታል አሁንም እነዚህን ወቅቶች የሚያስታውሰን ነው፡፡ በ1960ዎቹ የብረት ኢንዱስትሪው ውድቀት ካስመዘገበ በኋላ የአለማችን የገንዘብ ማዕከል ፣ለመሆን ሐገሪቱ ራሷን በማደራጀቱ ላይ ትኩረቷን በማድረግ አሁን የታወቀችበትን የባንክ ማዕከል ለመገንባት ችላለች፡፡ ከ21ኛው ክፍለ ዘመን ጅማሬ አንስቶ መንግስቶቿ ሐገሪቱን በእውቀት ወደታነጸ ኢኮኖሚ ልማት ውስጥ በማስገባቱ ላይ ያተከረች ሲሆን ከዚህም ጋራ ተያይዞ የሉሰምበርግ ዩንቨርስቲ እና ብሔራዊ የህዋ ፕሮግራም በ2020 ወደጨረቃ በሚደረግ ሰው አልባ ጉዞ ላይ የመጀመሪያ ተሳትፎዋን ለማድረግ በማቀድ መስርታለች፡፡
[[ስዕል:Europe map luxembourg.png|alt=location of Luxembourg in Europe|thumb|307x307px|location of Luxembourg in Europe]]
ሉክሰምበርግ የአውሮፓ ህብረት፣ ኦኢሲዲ፣ የተባበሩት መንግስታት፣ ናቶ፣ እና ቤኔሉክስ መስራች አባል ስትሆን የፖለቲካ ስምምነቷን በኢኮኖሚ፣ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ውህደት ላይ መስርታለች፡፡ የሐገሪቱ መዲና እና ትልቋ ከተማ የሆነችው የሉክሰምበርግ ሲቲ የአውሮፓ ህብረት በርካታ ተቋማት እና ኤጀንሲዎች መቀመጫ ናት፡፡ የሐገሪቱ የመጀመሪያው ታሪክ ሆኖ በተመዘገበው ሉክሰምበርግ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በ2005 እና 2006 አገልግላለች፡፡ በ2016 የሉክሰምበርግ ዜጎች ወደ 172 ሐገራት እና ግዛቶች ነጻ ቪዛ ወይም በደረሱበት ቪዛ እንዲሰጣቸው ሆኖ የነበረ ሲሆን ካናዳ እና ስዊትዘርላንድ ከመሳሰሉ ሐገራት ጋራ በተያያዘ የሉክሰምበርጋዊን ፓስፖርት በአለም 6ኛው በመሆን ደረጃ ተሰጥቶታል፡፡