ከ«ኣስያ ቢንት መህዙም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot: Changing ሃይማኖት to
No edit summary
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
| ስም = አስያ
 
| = የአንሽየንት ዘመን ንግስት
| ሰእል= http://www.touregypt.net/images/touregypt/ramessesIIgirls7.jpg
Line 11 ⟶ 15:
| የቀብርዋ ቀን = 1198 B.C.E
| ባልዋ = ፊርአዉን [[ራምሰስ ሁለተኛ]]
| እምነት = በፊት ጣኦት አምላኪ ቡሃላ ግን [[እስልምና]]ን ተቀብላ ነዉ የሞተች
 
===አስያ ከሀዲስ===
ኣንድ ቀን [[ነብዩ ሙሀመድ]] (ሰ.አ.ወ) መሬት ላይ አራት መስመሮችን አሰመሩ ከዛም ለባልደረቦቻቸው አነዚህ መስመሮች ስለምን ይመስላቹሃል ሲሉ ጠየቁ ሱሃቦቹም አላህ እና መልእክተኛው ያውቃሉ ሲሉ መለሱላቸዉ። ነብዩ (ሰ.አ.ወ)እንዲህ ሲሉ ቀጠሉ እነዚህ በምድር ላይ መላኢካ ያናገራቸዉ ምርጥ ሴቶች [[ኣስያ ቢንት መህዙም]] የፊርአዉን ሚስት፤የኢምራን ልጅ [[መርየም የእየሱስ (አ.ሰ) እናት]] [[ኸድጃ ቢንት ኹወይሊድ]] የነብዩ ሙሃመድ(ሰ.አ.ወ) የመጀመርያ ሚስት እና [[ፋጡማ ቢንት ሙሃመድ]] የነብዩ ሙሀመድ (ሰ.አ.ወ) ልጅ ናቸዉ ሲሉ መለሱ። ታድያ እኔም ከነዚህ ምርጥ የኢማን እና የተቅዋ ትምሳሌት የሆኑት እንቁ ሴቶቻችን ዉስጥ የመጀመርያዋን እና በአንሽየንት ግብፅ ዘመን የግብፅ ንግስት የነበረችዉን የአስያ መህዙም በነብዩ ሙሀመድ ኣንደበት ምርጥ የተባልችበትን እና በአላህ ቃል የኣማኞች ተምሳሌት የተባለችበትን ስራዋን ላስቃኛቹህ ወደድኩ።