ከ«ሌይሽመናይሲስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 13፦
| MeshID = D007896
}}
'''ሌይሽመናይሲስ''' ወይም '''ሌይመኒዮሲስ'''፣ '''ቁንጭር''' ማለት [[በሽታ]] የሚከሰተው በ [[ፕሮቶዞን]]  [[ፓራሳይት]]  ''[[ሌይሽመኒያ]] በሚባል ዝሪያ'' እና የሚዛመተውም በተወሰኑ [[የአሸዋ ዝንብ]]ዝሪያዎች ንክሻ ነው። <ref name=WHO2014/> በሽታው በሶስት የተለያዩ መንገዶች ሊታይ ይችላል፦ ኩቴኒየስ፣ ሙኮኩቴኒየስ ወይም የውስጥ አካል ሌይሽመናይሲስ ሊሆን ይችላል። <ref name=WHO2014>{{cite web|title=Leishmaniasis Fact sheet N°375|url=http://www.who.int/mediacentre/factsheets/fs375/en/|work=World Health Organization|accessdate=17 February 2014|date=January 2014}}</ref> ኩቴኒየስ የሚባለው በቆዳ ላይ ሽፍታዎችን/ቁስል በመፍጠር የታይ ሲሆን ሙኮኩቴኒየስ ከቆዳ ባሻገር አፍና አፍንጫንም ያቆስላል። የውስጥ አካል ኩቴኒየስ ደግሞ በቆዳ ላይ ሽፍታ ይጀምርና በመቀጠል ትኩሳት ያስከትላል፣ ቀይ የደም ሴል ቁጥርን ይቀንሳል፣ ጣፊያና ጉበተን ያሳብጣል። <ref name=WHO2014/><ref name=Barrett2012/>
 
<!-- መንስኤና የምርመራ ዘዴ -->