ከ«ዋንዛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 11፦
በ1968 ዓም በተዘገበ በአንድ ባህላዊ እምነት፣ «የሸረሪት በሽታ» የተባለ ቆዳ ችግር በ[[ሸረሪት]] በእንቅልፋቸው እንደ ተፈጠረ ሲሆን፣ በዚህ እምነት የዋንዛ [[አመድ]] በ[[ቅቤ]] ሲቀላቀል ለሕክምናው ይሆናል።<ref>[http://www.ethnopharmacologia.org/prelude2016/pdf/biblio-hg-07-getahun.pdf አማራ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE] March 1976 እ.ኤ.አ.</ref>
 
በ1998 ዓም በጥላሁን ተክለሃይማኖት በተደረገበተመራ ጥናት፣ በ[[ደብረ ሊባኖስ]] ዙሪያ ሰዎች ለ«ምች» ([[ትኩሳት]]) ይጠቀማል። በዚህ ጥናት በተሰጠው ዝግጅት፣ የዋንዛ፣ የ[[ብሳና]]፣ የ[[ነጭ ባሕር ዛፍ]] ቅጠሎች፣ እና የ[[ዳማ ከሴ]] ቅጠሎችም አገዶችም፣ ተቀላቅለው በውኃ ተፈልተው እንፋሎቱ በአፍንጫና በአፍ ይተንፈሳል።<ref>[https://www.researchgate.net/publication/6612429_Knowledge_and_use_of_medicinal_plants_by_people_around_Debre_Libanos_Monastery_in_Ethiopia በደብረ ሊባኖስ ዙሪያ ያለው ሕዝብ መድሃኒታዊ እጾች እውቀናና ጥቅም] 1998 ዓም ከጥላሁን ተክለሃይማኖት፣ ሚሩጸ ጊዳይ፣ ግርማይ መድኅን፣ ያለም መኮነን፣ አዲስ አበባ ዩኒቬርሲቴ፣ አጅክሊሉ ለማ ተቋም</ref>
 
==ለዋንዛ ተስማሚ የሆነ አየር ጠባይና መሬት ==