ከ«እምቧይ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
መስመር፡ 14፦
ድቡልቡል ፍሬዎቹ ደማቅ ብርቱካን ሲሆኑ ልጆች ለመቅሰም ይፈተናሉ፤ ስለዚህ በልጆች መመረዝ ይደርስባቸዋል። ጥርሱም በዘለቄታ የተበለዘ፣ የተጎዳ ይሆንባቸዋል።
 
ከሽንት ጋር በመቃላቀል ፍሬው በቆዳ ፋቂ ፍብሪካ ውስጥ፣ ወይም [[ጨብጡ]] ለማከም ተጠቅሟል።<ref>[http://www.ethnopharmacologia.org/prelude2016/pdf/biblio-hg-07-getahun.pdf አማረ ጌታሁን - SOME COMMON MEDICINAL AND POISONOUS PLANTS USED IN ETHIOPIAN FOLK MEDICINE] March 1976 እ.ኤ.አ.</ref>
 
{{መዋቅር}}