ከ«አምስተርዳም» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Bot: Changing የአውሮፓ ከተሞች to
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''አምስተርዳም''' በይፋ (በሕግ) ከ[[1806]] ዓ.ም. ጀምሮ የ[[ነዘርላንድ]] [[ዋና ከተማ]] ሆኗል። ሆኖም የነዘርላንድ መንግሥት መቀመጫ በተግባር በ[[ደን ሃግ]] ከተማ ቆይቷል።
 
በዚህ ሥፍራ መንደር ከ[[1267]] ዓ.ም. ጀምሮ ይዘገባል፤ ስሙም «'''አምስተለርዳም'''» ማለት «የ[[አምስተል ወንዝ]] ገደብ» ተባለ። ወንዙም ከ[[ጥንታዊ ሆላንድኛ]] /አመሰተለ/ «ውሃ ሠፈር» ተሰየመ።
 
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር 737,900 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |52|21|N|04|54|E}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።