ከ«ሉክሰምበርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

7 bytes added ፣ ከ4 ዓመታት በፊት
no edit summary
No edit summary
No edit summary
በ20ኛው ክፍለ ዘመን መጀመሪያ ላይ የቀዩን ምድር የበለፀገ ብረታዘል መሬት የብረት ኢንዱስትሪው ፍለጋ ባደረገበት ወቅት ሐገሪቱን ወደኢንዱስትሪ ግስጋሴ ውስጥ አስገብቷቷል፡፡ ዋና መስሪያ ቤቱን በሉክሰምበርግ ከተማ ያደረገው የአለማችን ታላቁ የብረት አምራች የሆነው አርሴሎርሚታል አሁንም እነዚህን ወቅቶች የሚያስታውሰን ነው፡፡ በ1960ዎቹ የብረት ኢንዱስትሪው ውድቀት ካስመዘገበ በኋላ የአለማችን የገንዘብ ማዕከል ፣ለመሆን ሐገሪቱ ራሷን በማደራጀቱ ላይ ትኩረቷን በማድረግ አሁን የታወቀችበትን የባንክ ማዕከል ለመገንባት ችላለች፡፡ ከ21ኛው ክፍለ ዘመን ጅማሬ አንስቶ መንግስቶቿ ሐገሪቱን በእውቀት ወደታነጸ ኢኮኖሚ ልማት ውስጥ በማስገባቱ ላይ ያተከረች ሲሆን ከዚህም ጋራ ተያይዞ የሉሰምበርግ ዩንቨርስቲ እና ብሔራዊ የህዋ ፕሮግራም በ2020 ወደጨረቃ በሚደረግ ሰው አልባ ጉዞ ላይ የመጀመሪያ ተሳትፎዋን ለማድረግ በማቀድ መስርታለች፡፡
[[ስዕል:Europe map luxembourg.png|alt=location of Luxembourg in Europe|thumb|307x307px|location of Luxembourg in Europe]]
[[ስዕል:Henri of Luxembourg (2009).jpg|alt=Grand Duke Henri of Luxembourg|thumb|375x375px|Grand Duke Henri of Luxembourg ]]
ሉክሰምበርግ የአውሮፓ ህብረት፣ ኦኢሲዲ፣ የተባበሩት መንግስታት፣ ናቶ፣ እና ቤኔሉክስ መስራች አባል ስትሆን የፖለቲካ ስምምነቷን በኢኮኖሚ፣ ፖለቲካዊ እና ወታደራዊ ውህደት ላይ መስርታለች፡፡ የሐገሪቱ መዲና እና ትልቋ ከተማ የሆነችው የሉክሰምበርግ ሲቲ የአውሮፓ ህብረት በርካታ ተቋማት እና ኤጀንሲዎች መቀመጫ ናት፡፡ የሐገሪቱ የመጀመሪያው ታሪክ ሆኖ በተመዘገበው ሉክሰምበርግ በተባበሩት መንግስታት የፀጥታው ምክር ቤት በ2005 እና 2006 አገልግላለች፡፡ በ2016 የሉክሰምበርግ ዜጎች ወደ 172 ሐገራት እና ግዛቶች ነጻ ቪዛ ወይም በደረሱበት ቪዛ እንዲሰጣቸው ሆኖ የነበረ ሲሆን ካናዳ እና ስዊትዘርላንድ ከመሳሰሉ ሐገራት ጋራ በተያያዘ የሉክሰምበርጋዊን ፓስፖርት በአለም 6ኛው በመሆን ደረጃ ተሰጥቶታል፡፡
 
7.  በተጨማሪም ይመልከቱ 
|}
[[ስዕል:Henri of Luxembourg (2009).jpg|alt=Grand Duke Henri of Luxembourg|thumb|375x375px|Grand Duke Henri of Luxembourg |center]]
'''ታሪክ'''