ከ«ኤላጋባሉስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
'''ኤላጋባሉስ''' (195 - 214 ዓም) ከ[[210]] እስከ [[214]] ዓም ድረስ [[የሮሜ መንግሥት]] ቄሣር (አውግስጦስ) ነበር። በገሐድ ቡሽቲ የነበረ ቄሣር ሲሆን ከእርሱ በኋላ ከ[[214]] እስከ [[2001]] ዓም ድረስ በገሐድ ቡሽቲ የሆነ መሪ አልተገኘም።
 
በ[[209]] ዓም የቆየው ቄሣር [[ካራካላ]] ተገደለ፣ አለቃው [[ማክሪኑስ]] ቄሣር ሆነ። የካራካላ አክስት [[ዩሊያ ማይሳ]] ግን ወደ [[ሶርያ]] ተስድዳ ይህን መንፈቅለ መንግሥት እጅግ ተቃውማ የልጅዋን ልጅ ኤላጋባሉስ ቄሣር እንዲሆን አመጽ አስነሣች። ብዙ ሥራዊቶች ከማክሪኑስ ወደ ኤላጋባሉስ ስለ ዞሩ የማክሪኑስ ስራዊት በ210 ዓም ተሸነፈና ያንጊዘያንጊዜ ኤላጋባሉስ እድሜው 14 ዓመታት ሲሆን የሮሜ መንግሥት ቄሣር ሆነ።
 
በኤላጋባሉስ እምነት፣ እርሱ የ[[ፀሐይ]] ጣኦት ቄስና ትስብዕት ነበረ። ከሰማይ የተወረወረ አንድ ጥቁር በረቅ ከሶርያ ወደ ሮም አምጥቶ በሠረገላ ላይ እንደ ፀሐይ አምላክ አድርጎት በመንገዶች ይሠልፍ ነበር።