ከ«ሉክሰምበርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
format and images
(ማጠቃልያ ተደለዘ)
መስመር፡ 1፦
'''ሉክሰምበርግ:''' በኅዳር ፪፻፮ ዓ/ም [[ዛቪዬ በተል]] ጠቅላይ ሚኒስትር በመሆኑ ሉክሳምቡርግ ከቤልጅግና አይስላንድ በኋላ ሦስተኛው ሰዶማዊ የመንግሥት መሪ ያለው አገር ሆነ።
'''ሉክሰምበርግ:''' በይፋ ሉክሰምበርግ በምእራብ አውሮፓ የምትገኝ  በመሬት ተከበበች ሀገር ናት፡፡ በምእራብ እና ሰሜን ከቤልጂየም፣ በምስራቅ ከጀርመን፣ እና በደቡብ ከፈረንሳይ ጋራ ትዋሰናለች፡፡ መዲናዋ ሉክምበርግ ሲቲ ከብሩሰልስ እና ስትራስቦርግ ጋር የአውሮፓ ህብረት፣ የምስራቅ አውሮፓ የፍትህ ፍርድ ቤት፣ የኢዩ ከፍተኛ የህግ አውጪ ባለስልጣን መቀመጫዎች ናቸው፡፡ ባሕሏ፣ ህዝቦቿ እና ቋንቋዋ በከፍተኛ ሁኔታ ከአጎራባች ሐገራት ጋራ በመወራረሱ የተነሳ በዋነኛነት የፈረንሳይ እና የጀርመን ባሕሎች ቅይጥ ሐገር ሆናለች፡፡ ይሄም በሐገሪቱ በሚነገሩ ሶስት አበይት ቋንቋዎች ጉልህ ሆኖ ይቀርባል እነዚህም ሉክሰምበርጊሽ፣ ፈረንሳይኛ፣ እና ጀርመንኛ ናቸው፡፡ በአጎራባች ሐገራት በተለይም በሁለተኛው የአለም ጦርነት ወቅት ተደጋግሞ የደረሰባት ወረራ የተነሳ ሐገሪቱ በፈረንሳይ እና ጀርመን ድርድር ፈቋዷ እንዲወሰን የሆነ ሲሆን ከብዙ በጥቂቱ የአውሮፓ ሕብረት እንዲመሰረት መሰረቱን ጥሏል፡፡
 
ስፋቷ 2,586 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ሲሆን (998 ስኩ.ማይልስ) በአውሮፓ ውስጥ ካሉ ሉዐላዊ ሐገራት ውስጥ ትን ግዛት ስትሆን የዩኤስ የሮዴ ደሴትን ያህል ስፋት ወይም የእንግሊዟን ኖርዛምፕተንሻየር ታህላለች፡፡ በ2016  በአውሮፓ ውስጥ በእጅጉ ዝቅተኛ የህዝብ ቁጥር ያላት ሐገር የሚያደርጋት 576,429 ህዝብ ያላት ሲሆን ነገር ግን እስካሁን ከፍተኛው የህዝብ ቁጥር እድገት ምጣኔ ያላት ሐገር ናት፡፡ በህገመንግስታዊ የዘውድ ስርዐት የተወካይ ዴሞክራሲ እነደመኖሩ በከፍተኛው የሉክሰምበርግ መስፍን ከፍተኛ መስፍን ሄነሪ የምትመራ ሲሆን በአለማችን ላይ በመሳፍንት አገዛዛ ስር ያለች ብቸኛ ቀሪዋ ሐገር ናት፡፡ እንደተባበሩት መንግስታት የ2014 መግለጫ ከሆነ ሉክሰምበርግ ያደገች ሐገር ስትሆን ኢኮኖሚዋ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ በአለማችንም ከፍተኛው የነፍስ ወከፍ ምጣኔ ሐብት ያላት ሐገር ናት፡፡ የሉክሰምብግ ሲቲ እድሜ ጠገብ የከተማ ክፍሎቿ እና ምሽጎቿ በ1994 ከፍተኛ ምሽጎችን እና እድሜ ጠገብ ከተማ በልዩ ብቃት ጠብቃ በማቆየቷ የዩኔስኮ የአለም ቅርስ በመሆን ተመዝግባለች፡፡{{የሀገር መረጃ|