ከ«ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት
Content deleted Content added
መስመር፡ 29፦
</center>
==የቁጥር ምልክቶች==
የ[[ሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥሮች]] ምልክቶች ('''0123456789''') በዘመናዊ ቅርጾቻቸው በ[[አውሮፓ]] ከ1550 ዓም ግድም ጀምሮ ነው። ከዚያ በፊት በነባሮች ቅርጾቻቸው በአውሮፓ ከ[[968]] ዓም ጀምሮ ይታወቁ ነበር። እነርሱም ከ[[አረብኛ ቁጥሮች]] ተወሰዱ። አረቦችም [[የሕንድ ቁጥሮች]] የበደሩ ከ[[768]] ዓም ጀምሮ ነበር። የአረብ ሊቃውንት ከአውሮፓ ሊቃውንት በነዚህ ፪ መቶ አመታት በ[[ዜሮ]] (0) ጥቅም ቅድምትነታቸው ምክንያት፣ በሥነ ቁጥር ብቻ ሳይሆን በሌሎች [[ሳይንስ]] ዘርፎች ሥነ ቁጥሮች በመቀለላቸው በኩል፣ ለጊዜው የአረብ አለም ሊቃውንት በይበልጥ ለመግፋት ቻሉ።
የ[[ግዕዝ]] ቁጥሮች ምልክቶች በቀጥታ ከግሪክ ፊደል ቁጥሮች ተበደሩ፤ እንዲሁ፦
|