ከ«ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 29፦
</center>
 
የ[[ሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥሮች]] ምልክቶች (0123456789) በዘመናዊ ቅርጾቻቸው በ[[አውሮፓ]] ከ1550 ዓም ግድም ጀምሮ ነው። ከዚያ በፊት በነባሮች ቅርጾቻቸው በአውሮፓ ከ[[968]] ዓም ጀምሮ ይታወቁ ነበር። እነርሱም ከ[[አረብኛ ቁጥሮች]] ተወሰዱ። አረቦችም [[የሕንድ ቁጥሮች]] የበደሩ ከ[[768]] ዓም ጀምሮ ነበር። የአረብ ሊቃውንት ከአውሮፓ ሊቃውንት በነዚህ ፪ መቶ አመታት በ[[ዜሮ]] (0) ጥቅም ቅድምትነታቸው ምክንያት፣ በሥነ ቁጥር ብቻ ሳይሆን በሌሎች [[ሳይንስ]] ዘርፎች ሥነ ቁጥሮች በመቀለላቸው በኩል፣ ለጊዜው የአረብ አለም ሊቃውንት በይበልጥ ሊልቁለመግፋት ቻሉ። ሕንዶችችም የዜሮ ጥቅም ያወቁት ከ[[620]] ዓም ጀምሮ ነበር።
 
የ[[ግዕዝ]] ቁጥሮች ምልክቶች በቀጥታ ከግሪክ ፊኢደል ቁጥሮች ተበደረ፤ እንዲሁ፦
 
{|style=font-size:200%;text-align:center
|-style=font-size:50%
!!!1!!2!!3!!4!!5!!6!!7!!8!!9!!10!!20!!30!!40!!50!!60!!70!!80!!90!!100
|-
!style=font-size:50%|ግዕዝ||፩||፪||፫||፬||፭||፮||፯||፰||፱||፲||፳||፴||፵||፶||፷||፸||፹||፺||፻
|-style=font-family:serif
!style=font-size:50%;font-family:sans-serif|ግሪክኛ
|Α||Β||Γ||Δ||Ε||Ϛ||Ζ||Η||Θ||Ι||Κ||Λ||Μ||Ν||Ξ||Ο||Π||Ϙ||Ρ
|-style=font-family:serif;font-weight:bold
!style=font-size:50%;font-family:sans-serif|ቅብጥኛ
|Ⲁ||Ⲃ||Ⲅ||Ⲇ||Ⲉ||Ⲋ||Ⲍ||Ⲏ||Ⲑ||Ⲓ||Ⲕ||Ⲗ||Ⲙ||Ⲛ||Ⲝ||Ⲟ||Ⲡ||style=font-weight:normal|Ϥ||Ⲣ
|}
 
በአውሮፓ ከሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥሮች በፊት የነበረው ዘዴ [[ሮማዊ ቁጥሮች]] በአንዳንድ ቦታ እስካሁን ይገኛል። በዚህም፦
 
* I = ፩ ፣ II = ፪ ፣ III = ፫
* IV = ፬ ፣ V = ፭ ፣ VI = ፮ ፣ VII = ፯ ፣ VIII = ፰
* IX = ፱ ፣ X = ፲ ፣ XI = 11 ወዘተ.
* XX = ፳ ፣ XXX = ፴
* XL = ፵ ፣ L = ፶ ፣ LX = ፷
* XC = ፺ ፣ C = ፻ ፣ CC = ፪፻ ፣ CCC = ፫፻
* CD = ፬፻ ፣ D = ፭፻ ፣ DC = ፮፻ ወዘተ.
* CM = ፱፻ ፣ M = ፲፻ ፣ MC = ፲፩፻
 
[[መደብ:ሥነ ቁጥር]]