ከ«ቁጥር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
Removing Link GA template (handled by wikidata)
No edit summary
መስመር፡ 28፦
|}
</center>
 
የ[[ሕንዳዊ-አረባዊ ቁጥሮች]] ምልክቶች (0123456789) በዘመናዊ ቅርጾቻቸው በ[[አውሮፓ]] ከ1550 ዓም ግድም ጀምሮ ነው። ከዚያ በፊት በነባሮች ቅርጾቻቸው በአውሮፓ ከ[[968]] ዓም ጀምሮ ይታወቁ ነበር። እነርሱም ከ[[አረብኛ ቁጥሮች]] ተወሰዱ። አረቦችም [[የሕንድ ቁጥሮች]] የበደሩ ከ[[768]] ዓም ጀምሮ ነበር። የአረብ ሊቃውንት ከአውሮፓ ሊቃውንት በነዚህ ፪ መቶ አመታት በ[[ዜሮ]] (0) ጥቅም ቅድምትነታቸው ምክንያት፣ በሥነ ቁጥር ብቻ ሳይሆን በሌሎች [[ሳይንስ]] ዘርፎች ሥነ ቁጥሮች በመቀለላቸው በኩል፣ ለጊዜው የአረብ አለም ሊቃውንት በይበልጥ ሊልቁ ቻሉ።
 
[[መደብ:ሥነ ቁጥር]]