ከ«ሱክሬ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሱክሬ''' በይፋ የቦሊቪያ ዋና ከተማ ነው። በ1890 ዓ.ም. የቦሊቪያ መንግሥት መቀመጫ በተግባር ከ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ሱክሬ''' በይፋ የ[[ቦሊቪያ]] ዋና ከተማ ነው።
 
በ[[1890]] ዓ.ም. የቦሊቪያ መንግሥት መቀመጫ በተግባር ከሱክሬ ወደ [[ላፓዝ]] ተዛወረ። ይሁንና በሕጋዊ ረገድ (በስም ብቻ) ሱክሬ እስከ ዛሬ ድረስ ዋና ከተማነቱን ይዟል። ላይኛ ችሎቱ ግን እስካሁን በሱክሬ ይገኛል።
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ቦሊቪያ]]
[[መደብ:ዋና ከተሞች]]