ከ«ካሳብላንካ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

4 bytes added ፣ ከ4 ዓመታት በፊት
no edit summary
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|ካዛብላንካ '''ካሳብላንካ''' የሞሮኮ ከተማ ነው። ጥንታዊ ስሙ በታማዚሕት...»)
 
'''ካሳብላንካ''' የ[[ሞሮኮ]] ከተማ ነው።
 
ጥንታዊ ስሙ በ[[ታማዚሕት በርበርኛ]] [[ቲፊናቅ]] ጽሕፈት ⴰⵏⴼⴰ /አንፋ/ ነበር። በባሕር ወንበዴ ምክንያት [[ፖርቱጋል]] በ[[1460]] ዓም በ[[መድፍ]] አጠፉትና፣ በሥፍራው በ[[1508]] ዓም «ካሳ ብራንካ» (ማለት «ነጭ ቤት») የተባለ አምባ ሠሩ። በኋላም በ[[እስፓንኛ]] ይህ ካሳብላምካ«ካሳብላንካ» ሆነ፤ ወደ [[አረብኛ]]ም ተተርጉሞ «'''አድ-ዳር አል-ባይዻዕ'''» ተብሏል። በኗሪዎቹ ዘንድ ግን እስካሁን ድረስ እንደ «'''አንፋ'''» ይታወቃል።
 
{{መዋቅር}}
8,739

edits