ከ«እንግሊዝኛ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 12፦
 
እንግሊዝኛ ከሌሎቹ ልሣናት ለምሳሌ ከ[[ቻይንኛ]]፥ ከ[[ህንዲ]]፥ ከ[[ጃፓንኛ]] እና ከ[[እስፓንኛ]] አንዳንድ አዲስ ቃላት ከመውሰድ አላቋረጠም። ከተለያዩ አገሮች የነበሩት ሊቃውንት እርስ በርስ ለመነጋገር የቻሉ የጋራ ካወቁት ልሳናት ከ[[ሮማይስጥ]]ና ከ[[ግሪክ (ቋንቋ)|ግሪክ]] የጥናቶቻቸውን ቃሎች በመምረጥ ነበር። እነዚያ የተክኖሎጂ ቃሎች ደግሞ ወደ እንግሊዝኛ ገቡ፤ ለምሳሌ፣ photograph (ፎቶግራፍ) ከግሪክ photo- ፎቶ (ብርሀን) እና -graph ግራፍ (ሰዕል)፤ ወይም telephone (ተለፎን) ስልክ። ስለዚህ እንግሊዝኛ ከብዙ ቋንቋዎች ይሠራል ሊባል ይችላል።
 
==ትንትና==
ከ[[ሷዴሽ ዝርዝር]] 207 ዘመናዊ እንግሊዝኛ ቃላት፣ 161 ወይም 78% በቀጥታ ከጥንታዊ እንግሊዝኛ ቃላት ተደረጁ።
 
ከተረፉትም 46 ቃላት መኃል፤
 
*11 ወይም 5% ከፈረንሳይኛ መጡ (animal, forest, fruit, flower, turn, push, count, river, mountain, round, because።) እንዲያውም "because" ከጥንታዊ እንግሊዝኛ bi + ፈረንሳይኛ cause የሚገኝ ውሁድ ነው።
*10 ወይም 5% ከኖርስኛ መጡ (big, they, leg, wing, egg, stab, fog, sky, dirty, rotten)
*2 ቃላት ወይም 1% ከሮማይስጥ መጡ (vomit, correct)
*2 ቃላት ወይም 1% ከሆላንድኛ መጡ (split, rub)
 
የተረፉት 21 ቃላት ወይም 10% የመጡ ከጥንታዊ እንግሊዝና ሲሆን፣ ከጥንታዊ እንግሊዝኛ አዲስ ትርጉም ተሰጡ።
 
==ደግሞ ይዩ==