ከ«ሉክሰምበርግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 2፦

ስፋቷ 2,586 ስኩዌር ኪሎ ሜትር ሲሆን (998 ስኩ.ማይልስ) በአውሮፓ ውስጥ ካሉ ሉዐላዊ ሐገራት ውስጥ ትን ግዛት ስትሆን የዩኤስ የሮዴ ደሴትን ያህል ስፋት ወይም የእንግሊዟን ኖርዛምፕተንሻየር ታህላለች፡፡ በ2016  በአውሮፓ ውስጥ በእጅጉ ዝቅተኛ የህዝብ ቁጥር ያላት ሐገር የሚያደርጋት 576,429 ህዝብ ያላት ሲሆን ነገር ግን እስካሁን ከፍተኛው የህዝብ ቁጥር እድገት ምጣኔ ያላት ሐገር ናት፡፡ በህገመንግስታዊ የዘውድ ስርዐት የተወካይ ዴሞክራሲ እነደመኖሩ በከፍተኛው የሉክሰምበርግ መስፍን ከፍተኛ መስፍን ሄነሪ የምትመራ ሲሆን በአለማችን ላይ በመሳፍንት አገዛዛ ስር ያለች ብቸኛ ቀሪዋ ሐገር ናት፡፡ እንደተባበሩት መንግስታት የ2014 መግለጫ ከሆነ ሉክሰምበርግ ያደገች ሐገር ስትሆን ኢኮኖሚዋ ከፍተኛ ደረጃ ላይ የሚገኝ በአለማችንም ከፍተኛው የነፍስ ወከፍ ምጣኔ ሐብት ያላት ሐገር ናት፡፡ የሉክሰምብግ ሲቲ እድሜ ጠገብ የከተማ ክፍሎቿ እና ምሽጎቿ በ1994 ከፍተኛ ምሽጎችን እና እድሜ ጠገብ ከተማ በልዩ ብቃት ጠብቃ በማቆየቷ የዩኔስኮ የአለም ቅርስ በመሆን ተመዝግባለች፡፡{{የሀገር መረጃ|
ስም = ሉክሰምበርግ |
ሙሉ_ስም = Groussherzogtum Lëtzebuerg
Großherzogtum Luxemburg
Grand-Duché de Luxembourg
የሉክሰምበርግ ትልቅ መንግስት|
ባንዲራ_ሥዕል = Flagሰንደቅ of Luxembourg.svgዓላማ|
ማኅተም_ሥዕል = Great coat of arms of Luxembourg.svg|
ዋና_ከተማ = [[ሉክሰምበርግ ከተማ]] 490 36` ሰ 60 7`ምስ|
ካርታ_ሥዕል = EU location LUX.png|
ዋና_ከተማ = [[ሉክሰምበርግ ከተማ]]|
ብሔራዊ_ቋንቋ = [[ሉክሰምበርግኛ]]
[[ጀርመንኛ]]
[[ፈረንሳይኛ]]|
የመሪዎች_ማዕረግ = ንጉስ
ጠቅላይ ሚኒስትር|
የመሪዎች_ስም = [[አንሪ አልበር ጋብሪየል ፌሊ ማሪ ጊዮም]]
[[ዛቭዬ ቤተል]]|
Line 18 ⟶ 15:
የሕዝብ_ብዛት_ከዓለም = 20|
የገንዘብ_ስም = ዩሮ|
የስልክ_መግቢያ = +352|መመሪያ=Mir wëlle bleiwe wat mir sinn”( ሉክሰምበርጊሽ)
ሰዓት_ክልል = +1|
“ማንነታችንን ጠብቀን መቆየት እንሻለን”|የሕዝብ መዝሙር:=“Ons Heemecht”
የስልክ_መግቢያ = +352}}
“ትውልድ አገራችን “
ንጉሣዊ መዝሙር: “De Wilhelmus”|የሐገሬው ስም=ሉክሰምበርጊሽ፣
ሉክሰምበርገር|መንግስት • ከፍተኛው መስፍን • ጠቅላይ ሚኒስትር • ምክትል ጠቅላይ ሚኒስትር=አሐዳዊ ፓርላማ
መሳፍንታዊ ህገመንግስት

ሄንሪ

ዣቪየር ቤቴል

ኤትየን ሽናይደር|ህግ አውጭው አካል=የዲኤታዎች ምክር ቤት|ነጻነት • ከፈረንሳይ ዘውዳዊ መንግስት እና ወደከፍተኛው የሉክሰምበርግ መስፍን ከፍ ያለችበት • በለንደን ስምምነት ከኔዘርላንድስ ጋራ የግል ህብረት በመፈፀም ያገኘችው ነጻነት • የለንደኑ የነጻነት ስምምነት የተከለሰበት ጊዜ • ከኔዘርላንድስ ንጉሳዊ መንግስት ጋራ ህብረቷን ያቋረጠችበት • ከገርመን ሬይች የተለየችበት=መጋቢት 7, 1807

ሚያዝያ 12,1831

ግንቦት 4,1859

ህዳር 15,1883

1936/1937|ምጣኔ ሐብት (GDP) • ድምር • የነፍስ ወከፍ=2008 ግምት

58 234 ቢሊዮን ዶላር (94ኛ)
100 991 ዶላር (2ኛ)}}

የሉክሰምበርግ ታሪክ ጀምሯ ተብሎ የሚታሰበው በ963 ባላበት ሲግፍሬድ I ባሕረ ሰላጤውን ኮረብታማ መሬት ሲወስድ እና ሉሲሊንቡርሁክ፣ “ትንሽ ግንብ” በመባል የሚታወቀውን የሮማውያን ዘመን ምሽግ፣ እና አካባቢው በቅርቡ ከሚገኘው የንጉሳዊ የቅይዱስ ማክሲሚን ገዳም ከወሰደ በኋላ ጀምሯል፡፡ የሴግፍሬድ ዘሮች ግዛታቸውን በጋብቻ፣ በጦርነት እና በጭሰኛ እና ጌታ ግንኙነት አስፋፍተውታል፡፡ የሉክሰምርግ ባላባቶች በ13ኛው ክፍለዘመን ፍፃሜ ላይ ከፍተኛ ግዛት ላይ መንሰራፋት እና መግዛት ችለዋል፡፡ በ1308 የሉክሰምበርግ ባላባት የሆነው ሄነሪ VII የጀርመኖች እና የቅዱስ ሮማውያን ንጉሰ ነገስት ንጉስ ሆነ፡፡ የሉክሰምበርግ ተወካዮች ምክር ቤት በመካከለኛው ዘመን አራት ቅዱስ የሮማውያን ንጉሰ ነገስቶችን ሾሟል፡፡ በ1354 ቻርልስ IV መስተዳድሩን ወደ መሳፍንት ሉክሰምበርግ ቀይሮታል፡፡ ሲጊስሙንድ ወንድ ወራሽ ስላልነበረው መሳፍንቱ ከቡርጉንዲያን በከፊል ሆነዋል እንዲሁም የሐብስቡርግ፣ ኔዘርላንድስ አስራሰባት ግዛተቶች መካከል ሆኗል፡፡ ባለፉት ምዕተ አመታት በፈረንሳይ ንጉሳዊ መንግስት እና በሐብስቡርግ ግዛቶች መካከል የሚገኙት ከፍተኛ ስትራቴጂክ አስፈላጊነት ያላቸው የሉክሰምበርግ ከተማ እና ምሽጎቿ በአውሮፓ ውስጥ በእጅጉ ዝናን ካተረፉ ምሽጎች አንዱ ለመሆን እንዲችሉ ተደርገው የተገነቡ ናቸው፡፡ የፈረንሳዩ ሉዊስ XIV እና የኦስትሪያዋ ማሪያ ቴሬዛ ከተቆጣጠሯት በኋላ ሉክሰምበርግ የመጀመሪያው የፈረንሳይ ሪፐብሊክ እና በናፖሊዎን ስር የነበረው ንጉሳዊ አገዛዝ አካል ሆናለች፡፡