ከ«በጢሕ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 14፦
'''በጢሕ''' ወይም '''ብርጭቅ''' ([[ሮማይስጥ]]፦ Citrullus lanatus) በ[[ኢትዮጵያ]] እና በሌሎች አገራት ውስጥ የሚገኝ ተክል ዝርያ ነው።
 
ይህ ዝርያ ሁለት አይነት ፍራፍሬ የሚበቅሉ ሁለት አይነቶች አሉት፤ እነርሱም [[ሃብሃብ]] (Citrullus lanatus var. lanatus) ወይም [[መሐሌ]] (ፍሬው) እና [[የትርንጎ ዱባ]] (Citrullus lanatus var. caffer ወይም ሌሎች እንደሚሉት Citrullus amarus) ወይም ፍሬው «ፃማ» ናቸው። (ይህ የትሪንጎ ዱባ ግን የ[[ትርንጎ]] አይነት አይደለም፤ መጀመርያ ከ[[ደቡባዊ አፍሪካ]] የሚገኝ አይነት [[ዱባ]] ነው።)
 
እነዚህ አይነቶች በፍሬያቸው ሊካፈሉ ይችላሉ። የመሐሌ ፍሬ ቀይና ጣፋጭ፣ የ«ጻማ»ም ፍሬ ነጭና መራራ ያህል ነው።
 
==የተክሉ ሳይንሳዊ ጸባይ ==