ከ«ቀዳማዊ ኃይለ ሥላሴ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 19፦
| ሀይማኖት = የኢትዮጵያ ፡ ኦርቶዶክስ ፡ ክርስትና
}}
'''ቀዳማዊ ፡ ዓፄ ፡ ኃይለ ፡ ሥላሴ''' ('''ቀ.ኃ.ሥ.''') ከጥቅምትከ[[ጥቅምት 23|ጥቅምት ፳፫]] ቀን [[1923|፲፱፻፳፫]] እስከ መስከረም ፪ ቀን ፲፱፻፷፯ ዓ.ም. ፡ የ[[ኢትዮጵያ]] ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ነበሩ። ተፈሪ ፡ መኰንን ፡ [[ሐምሌ ፲፮]] ፡ ቀን ፡ [[1884|፲፰፻፹፬]] ዓ.ም. ፡ ከአባታቸው ፡ ከልዑል ፡ [[ራስ መኰንን]] ፡ እና ፡ ከእናታቸው ፡ ከ[[ወይዘሮ የሺ እመቤት|ወይዘሮ ፡ የሺ ፡ እመቤት]] ፡ [[ኤጀርሳ ጎሮ|ኤጀርሳ ፡ ጎሮ]] ፡ በተባለ ፡ የገጠር ፡ ቀበሌ ፡ [[ሐረርጌ]] ፡ ውስጥ ፡ ተወለዱ።
 
በ[[1899|፲፰፻፺፱]] ፡ የ[[ሲዳሞ]] ፡ አውራጃ ፡ አገረ ፡ ገዥ ፡ ሆኑ። በ[[1903|፲፱፻፫]] ዓ.ም. ፡ የ[[ሐረርጌ]] ፡ አገረ ፡ ገዥ ፡ ሆኑ። የሐረርጌ ፡ አገረ ፡ ገዥ ፡ ሲሆኑ ፣ በጣም ፡ ብዙ ፡ ሺህ ፡ ተከታዮች ፡ ነበሩዋቸውና ፡ [[ልጅ እያሱ|ልጅ ፡ እያሱ]]ን ፡ ከእንደራሴነት ፡ በኅይል ፡ እንዳያስወጡ ፤ እያሱም ፡ ተፈሪን ፡ ከሐረር ፡ አገረ ፡ ገዥነት ፡ እንዳይሽሯቸው ፡ የሚል ፡ ስምምነት ፡ ተዋዋሉ። ዳሩ ፡ ግን ፡ እያሱ ፡ ሃይማኖታቸውን ፡ ከ[[ክርስትና]] ፡ ወደ ፡ [[እስልምና]] ፡ እንደቀየሩ ፡ የሚል ፡ ማስረጃ ፡ ቀረበና ፡ ብዙ ፡ መኳንንትና ፡ ቀሳውስት ፡ ስለዚህ ፡ ኢያሱን ፡ አልወደዱዋቸውም ፡ ነበር። ከዚህም ፡ በላይ ፡ እያሱ ፡ ተፈሪን ፡ ከሐረር ፡ ከአገረ ፡ ገዥነታቸው ፡ ለመሻር ፡ በሞከሩበት ፡ ወቅት ፡ ስምምነታቸው ፡ እንግዲህ ፡ ተሠርዞ ፡ ተፈሪ ፡ ደግሞ ፡ ለወገናቸው ፡ ከስምምነቱ ፡ ተለቅቀው ፡ በዚያን ፡ ጊዜ ፡ እሳቸው ፡ እያሱን ፡ ከእንደራሴነት ፡ አስወጡ። እንግዲህ ፡ በ[[1909|፲፱፻፱]] ፡ ዓ.ም. ፡ መኳንንቱ ፡ [[ንግሥተ ነገሥታት ዘውዲቱ|ዘውዲቱ]]ን ፡ ንግሥተ ፡ ነገሥት ፡ ሆነው ፡ አድርገዋቸው ፡ ተፈሪ ፡ ደግሞ ፡ እንደራሴ ፡ ሆኑ። ከዚህ ፡ ወቅት ፡ ጀምሮ ፡ ተፈሪ ፡ በኢትዮጵያ ፡ ውስጥ ፡ ባለሙሉ ፡ ሥልጣን ፡ ነበሩ። በ[[መስከረም ፳፯]] ፡ ቀን ፡ [[1921|፲፱፻፳፩]] ፡ ዓ.ም. ፡ የንጉሥነት ፡ ማዕረግ ፡ ተጨመረላችው። በ[[1922|፲፱፻፳፪]] ዓ.ም ፡ ንግሥት ፡ ዘውዲቱ ፡ አርፈው ፡ ንጉሠ ፡ ነገሥት ፡ ሆኑና ፡ [[ጥቅምት ፳፫]] ፡ ቀን ፡ [[1923|፲፱፻፳፫]] ዓ.ም. ፡ ብዙ ፡ የውጭ ፡ ልዑካን ፡ በተገኙበት ፡ ታላቅ ፡ ሥነ-ሥርዓት ፡ ቅብዓ ፡ ቅዱስ ፡ ተቀብተው ፡ እሳቸውና ፡ ሚስታቸው ፡ [[እቴጌ መነን|እቴጌ ፡ መነን]] ፡ ዘውድ ፡ ጫኑ።