ከ«የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
 
መስመር፡ 3፦
'''የጊዛ ታላቅ እስፊንክስ''' በ[[ጊዛ ሜዳ]] [[ግብጽ]] ([[ካይሮ]] አጠገብ) የሚገኝ ታላቅና ጥንታዊ ሐውልት ነው። የእስፊንክስ ቅርጽ የ[[አንበሣ]] ገላ እና ሰብዓዊ ራስ አለው። ነገር ግን የቅሉ ቅርጽ እንደ ዘመናዊ ሰዎች አይሆንም። 2900 ዓክልበ. ዓመታት ገደማ በ[[ፈርዖን]] [[ካፍሬ]] ዘመን እንደ ተሠራ ይታመናል።
 
በመካከለኛው ዘመን ጸሐፊዎች በግብጻዊው [[እብን አብድ ኤል-ሀከም]] እና በፋርሳውያን [[አል-ታባሪ]]ና [[ሙሐመድ ቈንዳሚር]] መጻሕፍት ዘንድ፣ ፒራሚዶች፣ እስፊንክስ ወዘተ. ሁሉ የተሠሩ ከ[[ማየ አይህ]] በፊት በኖሩት ክፉ ዘሮች (የ[[ቃየል]]ና የ[[ሴት (የአዳም ልጅ)|ሴት]] ልጆች) ነበር ብለው ጻፉ።
 
{{መዋቅር}}