ከ«ሻርላግ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''ሻርላግ''' በአካድ ንጉሥ ሻርካሊሻሪ ዘመን የጉታውያን ንጉሥ ነበረ። ይህ የሚታወቀው ከሻር...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
'''ሻርላግ''' በ[[አካድ]] ንጉሥ [[ሻርካሊሻሪ]] ዘመን የ[[ጉታውያን]] ንጉሥ ነበረ። ይህ የሚታወቀው ከሻርካሊሻሪ የዓመት ስም፣ «ሻርካሊሻሪ የጣኦታት ቤተ መቅደስ በ[[ባቢሎን]] ሠርቶ የጉቲዩም ንጉሥ ሻርላግን የማረከበት ዓመት» ነው። ይህ ዓመት ምናልባት 2020 ዓክልበ. አካባቢ ነበር ([[ኡልትራ አጭር አቆጣጠር]])።
 
በ''[[ሱመራውያን ነገሣትነገሥታት ዝርዝር]]'' ደግሞ ከጉታውያን ከተዘረዘሩት ነገሥታት የ፪ኛው ስም «ዛርላጋብ» ወይም «ሳርላጋብ» ሲሆን ለ፮ ዓመታት ንጉሥነቱን እንደያዘ ይላል። በአንድ አስተሳሰብ ዘንድ ይህ ሳርላጋብ ምናልባት በሻርካሊሻሪ ዘመን የተማረከው ሻርላግ ይሆናል።
 
[[መደብ:የሱመር ነገሥታት]]