ከ«ጦጣ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
የ184.180.154.186ን ለውጦች ወደ Hgetnet እትም መለሰ።
No edit summary
መስመር፡ 1፦
 
{{Taxobox
| color = pink
| name = {{PAGENAME}}ጦጣ
| status =
| trend =
| status_ref =
| image = 2006-12-09 Chipanzees D Bruyere.JPG
| image_width = 250px
| regnum = [[ጉንደ እንስሳ]] (Animalia)
| phylum = [[አምደስጌ]] (Chordata)
| classis = [[አጥቢ]] (Mammalia)
| ordo = [[ሰብአስተኔ]]
| familia = 2 አስተኔዎች
| genus = 7 ወገኖች
| species = 24 ዝርያዎች
| binomial =
| binomial_authority =
Line 20 ⟶ 19:
}}
 
''' ጦጣ'''ኢትዮጵያ [[አፍሪካ]]ና [[እስያ]] ውስጥ የሚገኝ [[አጥቢ]] እንስሳ ነው።
 
==የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ ==
 
ባለፉት ወቅቶች ከጊዜ ወደ ጊዜ «ጦጣ» የተለያዩ የ[[ዝንጀሮ]] አይነቶች ያመልክት ነበር፤ ወይም ለማንቸውም ዝንጀሮ መሰል እንስሳ ይጠቀም ነበር፤ እንጂ እንደነዚህ ያሉት ቃላት እንደ ዘመናዊ [[ሥነ ሕይወት]] ትምህርት በግልጽ አልተለያዩም ነበር።
 
አሁን እንደሚለየው፣ «ጦጣ» ማለት ከ[[ኢትዮጵያ]] ውጭ በአፍሪካና በእስያ የሚገኙ [[ጅራት]] የሌላቸው ከዝንጀሮች ታላላቅ የሆኑ እንስሶች ናቸው።
 
እነዚህም እንስሶች በሁለት አስተኔዎች ይገኛሉ። አንዱ የ[[ጊቦን]] አስተኔ ሲሆን በ[[እስያ]] የሚገኙ «ጊቦን» የተባሉ አነስተኛ ጦጣዎች ናቸው። ሌሎቹም የ[[ዘረሰብ]] አባላት ናቸው። ይህም ማለት በ[[ሥነ በራሂ]] ረገድ ከአራዊት ሁሉ ለ[[ሰው ልጅ]] የቀረቡት ናቸው። ዳሩ ግን የሰው ልጅ ብቻ ሌሎቹን ፍትረቶች ለመግዛት [[አእምሮ]] ስለ ተሰጠ፣ ስለዚህ ትልቅ ልዩነት የሰው ልጅ በተለመደ የጦጣ አይነት አይባለም።
 
«ጦጣ» የምንላቸው ወገንቦች እንግዲህ፦
 
* [[ቺምፓንዚ]] - 2 ዝርያዎች፣ በአፍሪካ የሚገኝ፣ በሥነ በራሂ መምህሮች የሰው ልጅ ቅርቡ ዘመድ ይባላል።
* [[ገመሬ]] (ጎሪላ) - 2 ዝርያዎች፣ በአፍሪካ የሚገኝ
* [[ኦራንጉታን]] - 2 ዝርያዎች፣ በ[[ኢንዶኔዥያ]]ና [[ማሌዥያ]] የሚገኝ
* [[ጊቦን]] - 4 ወገኖችና 18 ዝርያዎች፣ በ[[ደቡብ-ምሥራቅ]] እስያ የሚገኙ አነስተኛ ጦጣዎች
 
== አስተዳደግ ==
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ==
Line 29 ⟶ 42:
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት]]
[[መደብ:የዱር አራዊት]]
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/ጦጣ» የተወሰደ