ከ«ጥንቸል» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
clean up using AWB
No edit summary
 
መስመር፡ 2፦
{{Taxobox
| color = pink
| name = {{PAGENAME}}ጥንቸል
| status =
| trend =
| status_ref =
| image = Oryctolagus cuniculus Tasmania 2.jpg
| image_width = 250px
| regnum = [[ጉንደ እንስሳ]] (Animalia)
| phylum = [[አምደስጌ]] (Chordata)
| classis = [[አጥቢ]] (Mammalia)
| ordo = [[የጥንቸል ክፍለመደብ]] Lagomorpha
| ordo =
| familia = [[የጥንቸል አስተኔ]] Leporidae
| genus = 8 ወገኖች
| species = ብዙ
| binomial =
| binomial_authority =
መስመር፡ 20፦
}}
 
''' ጥንቸል'''ኢትዮጵያ ውስጥ የሚገኝ [[አጥቢ]] እንስሳ አይነት ነው።
 
በ[[ኢትዮጵያ]]፣ [[መንትሌ]] የምትባል ፍጡር የጥንቸል አስትኔ ውስጥ ነው። ጥንቸልና መንትሌ በጣም ስለሚመሳሰሉ፣ በኢትዮጵያም ውስጥ መንትሌ የምትባል አይነት ብቻ ስለሚገኝ፣ በተራ አነጋገር እነዚህ ስሞች ተለዋውጠው ሁላቸው «መንትሌ» ወይንም «ጥንቸል» ሊባሉ ይችላሉ።
 
በ[[ሥነ ሕይወት]] ረገድ ግን፣ በጥንቸልና መንትሌ መሃል ልዩነት አለ። ይህም ልዩነት በደንብ «ጥንቸሎች» የሚባሉት በምድር ውስጥ ሲኖሩ ያለ ጽጉርና ዕውር ይወለዳሉ። «መንትሌዎች» ግን ከምድር በላይ ሲኖሩ ባለ ጽጉርና በጥራት አይተው ይወለዳሉ። በዚህ አከፋፈል ዕውነተኛ «ጥንቸል» የምትባል በኢትዮጵያ ውስጥ አትገኝም። (አንዳንድ ዝርያ ዕውነተኛ ጥንቸል በደቡባዊ አፍሪካ አለ)።
 
አንዱ የጥንቸል ዝርያ እሱም [[የአውሮፓ ጥንቸል]] በሰው ልጆች [[ለማዳ ጥንቸል]] ተደርጓል።
 
==የእንስሳው ሳይንሳዊ ጸባይ ==
 
== አስተዳደግ ==
== በብዛት የሚገኝበት መልክዓ ምድር እና ብዛቱ==
Line 29 ⟶ 36:
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:የኢትዮጵያ አጥቢ እንስሳት]]
[[መደብ:የዱር አራዊት]]