ከ«ጡት አጥቢ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:קיבוץ בית אורן (72).JPG|thumb|ጡት_አጥቢ]]
'''አጥቢ እንስሳት''' የምንላቸው [[የጀርባ አጥንት ያላቸው]] ከሚባሉት የ[[እንስሳት]] ስፍን ውስጥ የሚገኝ መደብ ነው። በዚህ መደብ ውስጥ የሚገኙት እንደ [[የሰው ልጅ]] እና [[አንበሳ]] ያሉ እንስሳት ሴቷ አርግዛ በመውለድ እና [[ጡት]] [[ወተት]] በማጥባቷ ይታወቃሉ። እንዲሁም ባለ [[ጽጉር]]ና ሙቀት ያለ [[ደም]] በመሆናቸውና ተጨማሪ የ[[አዕምሮ]] ክፍል በመኖራችው ይታወቃሉ።
 
[[መደብ:አጥቢ እንስሳት|*]]