ከ«Q» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ላቲንፊደል}} thumbnail|220px '''Q''' / '''q''' በላቲን አልፋቤት አሥራ ሰባተኛው ፊደ...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 23፦
የ«Q» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ቆፍ]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የ[[አመልማሎ]] (የሸማኔ ዕቃ) ስዕል መሰለ። ለዚህ ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ። በነዚህ ልሳናት የ/ቅ/ ድምጽ ለማመልከት ጠቀመ። ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ቆፓ]]" Ϙϙ) ደረሰ፤ በ[[ግሪክኛ]] ግን የ/ቅ/ ድምጽ ባለመኖሩ በK ፈንታ «ኮ» እና «ኩ» ለመጻፍ በϘ ሆነ። እንዲሁም ፊደሉ በ[[ጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት]]ና በ[[ላቲን አልፋቤት]] ገባ፤ በኋላ ግን የϘ ጥቅም ከግሪክኛ ጽሕፈት ከቁጥሩ «ዘጠና» (90) በቀር ይጠፋ ነበር።
 
በሮማይስጥም በጊዜ ላይ የ«Q>> ጥቅም ከ«O» በፊት ጠፍቶ ከ«U>> በፊት ብቻ ይታይ ነበር። እስካሁንም ድረስ በአብዛኛው የምዕራብ አውሮፓ ላሳናት እንዲህ ነው። በ[[ጣልኛ]]፣ [[ፈረንሳይኛ]] እና [[እስፓንኛ]] ይህ «qu» /ክ/ ለመጻፍ በተለይም በ /ኬ/፣ /ኪ/ (que, qui) ይታያል። በ[[እንግሊዝኛ]] የ «qu» ድምጽ እንደ /ኲ/ ያሰማል፤ በ[[ጀመንኛጀርመንኛ]]ም እንደ /ኲ/ ወይም /ክቭ/ ያሰማል።
 
 
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/Q» የተወሰደ