ከ«የሰው ልጅ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አንድ ለውጥ 253110 ከEckehartl (ውይይት) ገለበጠ
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Akha cropped.png|ወንድ እና ሴት ሰው|thumbnail|250px|right]]
'''የሠው ልጅ''' ወይም በአጭሩ '''ሰው''' በዝርያ ምደባ ሳይንስ ወይም ''Taxonomy'' መጠሪያው ''Homo sapiens'' (የ[[ላቲን]] ቃል፡ ''ብልጡ ሰው'' ወይም ''አዋቂው ሰው'' አልያም ደግሞ ''ጨዋው ሰው'') እየተባለ የሚጠራው ዘር ሲሆን ከታላቁ የጦጣየ[[ሰብአስትኔ]] ዘር በ''Hominidae'' ከሚገኙት ''Homo'' የሚባሉ ባለ ሁለት [[እግር]] ዝርያዎች ንዑስ ቤተሰብ በህይወት የቀረ ወይንም ያልጠፋ ምድርንም ለመግዛት የተዘጋጀው ብቸኛው ዝርያ ነው። ነገር ግን ሠው የሚለው ቃል ለማንኛውም በ''Homo'' ውስጥ ለሚገኝ ዝርያ መጠሪያ ነው።