ከ«አሞራ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
ሎሌ፦ መያያዣዎች ወደ 59 ልሳናት አሁን በWikidata ገጽ d:q123120 ስላሉ ተዛውረዋል።
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Gyps fulvus.jpg|thumb|right|200px|አሞራ]]
'''አሞራ''' ጥምብ አንሣ ወይም መንገድ ጠራጊ [[ወፍ]] በተለይ የአውሬ በድን የሚበላ ነው። አሞራዎች በማናቸውም አህጉር ላይ ሲገኙ በ[[አንታርክቲካ]] ወይም በ[[ፓሲፊክ ደሴቶች]] ላይ ግን አይገኙም።
 
ከአሞሮች ብዙዎቹ ከላባ መላጣ የሆነ ራስ ይኖራቸዋል። ምክንያቱ ባለ-ላባ ራስ በየጊዜ በደም ተቀብቶ ለማጽዳት ያስቸግረው ስለእንደ ነበር ሳይሆን አይቀርም።ይመስላል። ከዚያ በላይ በወንዝ ውስጥ በቀላሉ ለማጽዳት ያስችለዋል።
 
አሞራዎች በ2 ክፍሎች ይገኛሉ። በ[[አፍሪካ]] በ[[እስያ]]ና በ[[አውሮፓ]] የሚገኘው አሞራ ወገን ደግሞ [[ጭላት]] [[ንሥር]]፣ [[ጭልፊት]]፣ [[ጥምብ አንሣ]] ጋር በ[[ጭላት አስተኔ]] ውስጥ ይከትታል።ይከተታል። በድን ለማግኘት የሚቻላቸው በማየት ብቻ ነው።
 
በአዲስ አለም (አሜሪካዎች) የሚገኙት አሞሮች ሌላ ወገን ናቸው። እነሱ መብል የሚያገኙ በማሽተት ነው።