ከ«R» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

14 bytes added ፣ ከ5 ዓመታት በፊት
ሎሌ መጨመር {{Commonscat}}
No edit summary
(ሎሌ መጨመር {{Commonscat}})
 
ከ400 ዓክልበ. ግድም ጀምሮ በአንዳንድ [[ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት]] እንዲሁም በላቲን አልፋቤት ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም ከዘመናት በሗላ በ50 ዓም. አካባቢ፣ የ/ፕ/ ቅርጽ ከቀድሞው «𐌐» ወደ «P» (የቀድሞ /ር/ በመምሰል) ተቀየረ።
 
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ረ» («[[ርእስ]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ሬስ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'R' ዘመድ ሊባል ይችላል።
{{Commonscat}}
 
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
7,123

edits