7,123
edits
(አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ላቲንፊደል}} thumbnail|220px '''P''' / '''p''' በላቲን አልፋቤት አሥራ ስድስተኛው ፊ...») |
ጥ (ሎሌ መጨመር {{Commonscat}}) |
||
ከ400 ዓክልበ. በፊት፣ በአንዳንድ [[ምዕራባዊ ግሪክ አልፋቤት]] እንዲሁም በላቲን አልፋቤት «Ρ» እንደ ምሥራቁ ለ/ር/ ድምጽ ይጠቀም ነበር። በኋላ ይህ ምልክት ከነጅራቱ ጋራ እንደ ዛሬው «R» ሊጻፍ ጀመረ። ስለሆነም ከዘመናት በሗላ በ50 ዓም. አካባቢ፣ የ/ፕ/ ቅርጽ ከቀድሞው «𐌐» ወደ «P» (የቀድሞ /ር/ በመምሰል) ተቀየረ።
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ፈ» («[[ፈፍ]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ፔ» ስለ መጣ፣ የላቲን 'P' ዘመድ ሊባል ይችላል።
{{Commonscat}}
[[መደብ:የላቲን አልፋቤት]]
|
edits