ከ«Z» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «{{ላቲንፊደል}}thumbnail|220px '''Z''' / '''z''' በላቲን አልፋቤት 26ኛ እና መጨረሻው ፊደ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 20፦
|}
 
የ«Z» መነሻ ከ[[ቅድመ-ሴማዊ ጽሕፈት]] «[[ዛይን]]» እንደ ሆነ ይታስባል። በዚህ ጽሕፈት ፊደሉ የ[[መኮትኮቻ]] ስዕል መስለ።መሰለ። ለዚህ ተመሳሳይ [[የግብጽ ሀይሮግሊፍ]] ነበር። ቅርጹ ከዚያ በ[[ፊንቄ]] ([[ከነዓን (ጥንታዊ አገር)|ከነዓን]]) ሰዎች ተለማ፣ ከዚህም በ[[ግሪክ አልፋቤት]] "[[ዜታ]]" (Ζ ζ) ደረሰ።
 
በነዚህ አልፋቤቶች ሁሉ እንዲሁም በ[[ጥንታዊ ኢታሊክ አልፋቤት]]፣ ይህ ፊደል '''𐌆''' (Z ወኡም /ዝ/) ሰብተኛው ነበር። በ[[ሮማይስጥ]] ግን፣ በአንዳንድ መዝገቦች ዘንድ፣ የሮሜ ኬንሶርና አምባገነን [[አፒዩስ ክላውዲዩስ ካይኩስ]] በ320 ዓክልበ. «Z»ን ስላልወደደ ከላቲን ፊደል እንደ ጣለው ይባላል።
 
ሆኖም የ/ዝ/ ድምጽ በ[[ግሪክኛ]] ስለተገኘ፣ በጊዜ ላይ የግሪክ ወይም የሌሎችም ቋንቋዎች ቃላት በሮማይስጥ ለመጻፍ የ/ዝ/ ምልክት አስፈላጊነት እንደገና ታየ። ስለዚህ ከ[[85]] ዓም ግድም በኋላ የግሪኩ ቅርጽ '''Z''' እንደገና ለዚህ ድምጽ ወደ ሮማይስጥ ተበደረ። በቀድሞው ሰባተኛው ሥፍራ አዲሱ ፊደል [[G]] ተሳክቶ ስለ ሆነ፣ Z አሁን መጨረሻውን ቦታ ወሰደ።
 
በ[[ግዕዝ]] [[አቡጊዳ]] ደግሞ «ዘ» («[[ዘይ]]») የሚለው ፊደል ከቅድመ-ሴማዊው «ዛይን» ስለ መጣ፣ የላቲን 'Z' ዘመድ ሊባል ይችላል።
ከ «https://am.wikipedia.org/wiki/Z» የተወሰደ