ከ«ለንደን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
London.
Tags: በንፋስ ስልክ -የሞባይል ድረገፅ
መስመር፡ 1፦
Britanija.
'''ለንደን''' የ[[ዩናይትድ ኪንግደም]] [[ዋና ከተማ]] ነው።
[[ስዕል:Bishopsgate2.jpg|thumb|right|350px|ቢሾፕጌት የሚሰኘው በር]]
 
የሚኖርበት የህዝብ ቁጥር የአካባቢውን ኗሪ ሲጨምር 7,615,000 ሆኖ ሲገመት የራሱ የከተማው ኗሪ ቁጥር ደግሞ 7,429,200 ሆኖ ይገመታል። ከተማው {{coor dm |51|30|N|00|10|W}} ላይ ተቀምጦ ይገኛል።
 
ለንደን «'''ሎንዲኒዩም'''» ተብሎ ምናልባት 39 ዓ.ም. ግድም ተመሠረተ። በ[[92]] ዓ.ም. [[የሮሜ መንግሥት]] ክፍላገር መቀመጫ ከ[[ኮልቸስተር]] (''ካሙሎዱኑም'') ወደ ሎንዲኒዩም ተዛወረ፤ ሮማውያንም እስከ ወጡ እስከ 402 ዓ.ም. ድረስ እንዲህ አገለገላቸው። [[አንግሎ-ሳክሶኖች]] ከዚያ ገብተው '''ሉንደንዊክ''' የሚባል መንደር በ600 ዓም. ግድም በዚያ ሠፈሩ። በ[[1058]] ዓ.ም. ከ[[ዊንቸስተር]] ጋር የ[[እንግላንድ]] ዋና ከተማ ሆነ፤ በ[[1098]] ዓ.ም. የእንግላንድ ብቸኛ ዋና ከተማ ሆነ።
 
{{Commons|London|ለንደን}}
 
{{መዋቅር}}
 
[[መደብ:ዩናይትድ ኪንግደም]]
[[መደብ:ዋና ከተሞች]]
[[መደብ:የእንግሊዝ ከተሞች]]