ከ«ሮማንሽ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:English-language version of Linguistic map of Switzerland.png|450px|thumb|የሮማንሽ ሥፍራ በደቡብ-ምሥራቅ ስዊዘርላንድ]]
'''ሮማንሽ''' ወይም '''ሩማንች''' ('''Rumantsch''') ከ[[ስዊስ|ስዊስ አገር]] 4 ብሔራዊ ቋንቋዎች 1ዱ ሆኖ ሌሎቹ 3 [[ጀርመንኛ]] [[ጣልኛ]]ና [[ፈረንሳይኛ]] ናቸው። ከ[[ሮማይስጥ]] የታደገ ቋንቋ በመሆኑ [[የሮማንስ ቋንቋ ቤተሠብ]] አባል ነውና በተለይ የሚመስለው ፈረንሳይኛ ወይም እጣልኛ ነው። የሚናገረው በ[[ግራውብውንደን]] (ግሪዞን) ካንቶን ስዊስ በሚኖሩ 60,000 ሰዎች ነው። ይህ ከስዊስ አገር ሕዝብ ብዛት 1% ብቻ ሲሆን ከስዊስ አገር ብሔራዊ ቋንቋዎች ሁሉ ትንሹ ነው። እንኳን በስዊስ አገር ከሚኖሩት [[ስርቦ-ክሮዌሽኛ]] ተናጋሪዎች ቁጥር ብዛት (111,000) በግማሽ ያንሳል።