ከ«ኔልስ ቦር» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «300px|thumb|ኔልስ ቦር በ1914 ዓም '''ኔልስ ቦር''' (ዳንኛ፦ Niels Bohr) 1878-1955 ዓም የዴንማር...»
 
No edit summary
 
መስመር፡ 1፦
[[ስዕል:Niels Bohr.jpg|300px|thumb|ኔልስ ቦር በ1914 ዓም]]
'''ኔልስ ቦር''' ([[ዳንኛ]]፦ Niels Bohr) 1878-1955 ዓም የ[[ዴንማርክ]] ፊዚሲስት ነበር። የቁስ አካላት መሰረታዊ ክፋዮች የሆኑት [[አቶም|አቶሞች]] እንግዳ ግኝት በነበሩበት በ፳ኛው ክፍለ ዘመን አጥቢያ፤ ስለ እነርሳቸው ተፈጥሮና ባህርይ መሰረታዊ ምርምር በማቅረብ አዲሱን የሳይንስ ዘመን ከከፈቱት ሳይንቲስቶች አንዱ ነበር። በተጨማሪ ፣ የ[[ኳንተም]] ኃልዮትን መሰረት ከጣሉት ሳይንቲስቶች አንዱ ሲሆን፣ ስለዚህ መትጋቱ የኖቤል ሽልማት አግኝቷል።
'''ኔልስ ቦር''' ([[ዳንኛ]]፦ Niels Bohr) 1878-1955 ዓም የ[[ዴንማርክ]] ፊዚሲስት ነበር።
 
[[መደብ:የዴንማርክ ሰዎች]]