ከ«የሩሲያ ግዛት» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
አዲስ ገጽ ፈጠረ፦ «'''የሩስያ ግዛት''' ከ1714 እስከ 1909 ዓ.ም ድረስ ይቆየ የሩስያ መንግሥት ነበር። ከ1714 ዓም አስቀ...»
 
No edit summary
መስመር፡ 1፦
'''የሩስያ ግዛት''' ከ[[1714]] እስከ [[1909]] ዓ.ም ድረስ ይቆየ የ[[ሩስያ]] መንግሥት ነበር።
 
ከ1714 ዓም አስቀድሞ የንጉሡ ማዕረግ «[[ፃር]]» (ከ[[ሮማይስጥ]] ''[[ቄሣር]]'') ሆኖ ነበር፤ በ1714 ዓም ፃሩ [[1ታላቁ ጴጥሮስፕዮትር]] በይፋዊ ዐዋጅ ማዕረጉን ከ«ፃር» ወደ ሮማይስጡ «[[ኢምፔራቶር]]» (ንጉሰ ነገስት) ቀየረው። ከ1539 እስከ 1714 ዓም ድረስ ሀገሩ «[[የመስኮብ ግዛት]]» ወይንም «የሩስያ ግዛት» ሲባል፣ «ግዛት» የሚለው ሩስኛ ቃል በትክክል «ፃርነት»ን አመለከተ፤ ከ1714 ዓም ወዲኅ ግን «ግዛት» የሚለው ሩስኛ ቃል በትክክል «ኢምፔሪያ» (የንጉሠ ነገሥት መንግሥት) ሆነ።
 
በ1909 ዓም በመጨረሽው ንጉሥ [[ዳግማዊ ኒኮላይ]] ዕረፍት በአብዮት ወቅት የሩስያ ግዛት ተጨረሰና [[የሶቭየት ኅብረት]] ተነሣ።