ከ«ሊባኖስ» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
{{በየእስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}} {{መዋቅር-መልክዐምድር}}
መስመር፡ 30፦
}}'''ሊባኖስ''' ('''የሊባኖስ ሪፐብሊክ''') በምስራቃዊ የሜዲትራኒያ ባህር ጫፍ የምትገኝ የምዕራብ [[እስያ]] ሀገር ናት። በሰሜን እና በምስራቅ ከ[[ሶርያ]] ጋር እንዲሁም [[እስራኤል]] ጋር በደቡብ ትዋሰናለች። [[ዋና ከተማ]]ዋ [[ቤሩት]] ትባላለች። የቆየው የሀገሪቱ ታሪክ ወደኋላ ለ7000 [[ዓመት|ዓመታት]] የሚመልሰን ሲሆን በሜዲትራኒያ ባህር እና በአረብ ጠረፍ ላይ መገኘቷ ለታሪኳ መጠናከር ጉልህ አስተዋፅዖ አበርክቷል።
 
{{በየእስያ ውስጥ የሚገኙ አገሮች}}
{{መዋቅር-መልክዐምድር}}