ከ«ባቢሎን» ለውጦች መካከል ያለው ልዩነት

Content deleted Content added
No edit summary
No edit summary
መስመር፡ 31፦
በ283 ዓክልበ. በግሪኮች ዘመን (ከ[[ታላቁ እስክንድር]] በኋላ)፣ የባቢሎን ኗሪዎችና መቅደስ ወደ [[ሴሌውክያ]] በግድ ተዛወሩ። ከዚህ ጀምሮ ባቢሎን አነስተኛ ሥፍራ ሆነ።
 
[[ኢየሱስ ክርስቶስ]] ተከታዮችናተከታዮች የቀድሞበቀድሞ [[ክርስትና|ክርስቲያኖች]] መሃል፣ የአረመኔው [[የሮሜ መንግሥት]] በሥውር እንደ «ባቢሎን» እንደ ታወቀ ይታሥባል። በዚህ ዘመን ስለ ሮሜ መንግሥት በገሃድ ትዝብት ማድረስ እንደ ወንጀል ተቆጠረና። እንዲሁም «ባቢሎን» በ[[ዮሐንስ ራዕይ]] ይጠቀሳል። ዛሬውም በተገኘው በ[[ራስታፋራይ እንቅስቃሴ]] ደግሞ «ባቢሎን» ሲባል ከንጉሣቸው ያመጹትን መንግሥታትና ሥልጣናት ያመልክታል።
 
ቂሮስ አይሁዶች ወደ ይሁዳ እንዲመለሱ ቢፈቅድም፣ ብዙ አይሁዶች በባቢሎን አካባቢ ቀሩ፣ እነኚህ ከ370-470 ዓም ያህል ''[[የባቢሎኒያ ተልሙድ]]'' የተባለውን እምነት ጽሑፍ ፈጠሩ።